ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
@ethiopia7980~ይህ ቻናል፦ ፩.ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዘመን አቆጣጠር ፪.ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ አለም ነገስታት ታሪክ ፫.ስለ ጥንታዊ አባቶች የስነ ፈለክ ምርምር(እውቀት) ፬.ስለ ቀመረ ፊደል ፭.እንዲሁም የተለያየ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የተገናኘ አስተማሪ ምስሎችን የምንለቅበት ቻናል ነው። ሀሳብ አስተያየት👉👉 @Yohanns777
Посты канала (20)
- "ቤዛ ኩሉ አለም ዮም ተወልደ" "እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ።እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል ይኸውም ቡሩክ ጌታ እና … 07.01.2026
- Пост без текста 27.09.2025
- ✝️መስቀል ሃይላችን ነው ፣መስቀል መፅናኛችን ነው ፣ መስቀል የነፍሳችን መድኃኒት ነው፣ መስቀል ቤዛችን ነው ። እንኳን ለታላቁ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 27.09.2025
- Пост без текста 25.09.2025
- 🌻እንኳን በፀሐይ ከ7517 ወደ 7518 ዓመተ ዓለም በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን በጨረቃ ከ7747 ከ9 ወር ከ1 ዕ… 10.09.2025
- 📜እስከ ዛሬ የትኛውም የባሕረ ሐሳብ ሊቅ ትንፍሽ ያላለውን የትኛውም የባሕረ ሐሳብ ግዢ መጽሐፍ ላይ የሌለውን ምስጢር አጋራሁ። 👀 ✍🏾.የኢትዮጵያውያን ሊቃውንት "የጳጉሜን ስያሜ በግዕዝ… 09.09.2025
- 📖ጳጉሜ 📖 ✍🏾.ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገር በተለየ 13ኛ ወር ባለፀጋ ናት።ይችም ወር ሲያስፈልጋት ፭፣፮ ወይ ደግሞ ፯ የምትሆን ከሌሎች ወራት በብዛት ያነሰች ናት። ✍🏾.ጳጉሜ ማለት ኤጳ… 09.09.2025
- ✍🏽.ውድ የዚኽ ቻናል ተከታዮች ከሁኔታዎች አለመመቻቸት ጋር ተያይዞ ለብዙ ጊዜያት ተራርቀን ቆይተናል ለዚኽም እጅግ በጣም ይቅርታ እያልኹ ከነ ጀምሮ በአዲስ መልክ ትምህርታችንን የምንጀምር… 06.09.2025
- ❤️❤️❤️......ሰብአ ሰገል.......❤️❤️❤️ 🔥.በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒትችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። 🍁.ሰብአ ሰገል ማለት ምን… 07.01.2023
- ☀️.አእጋረ ፀሐይ በአቡሻኽር 9900 ነው ይህንም በሱባዔ ቢገደፍ 141 ደርሶ 30 ይተርፋል። ☀️.በፀሐይ ወሩ 30 የሆነው ስለዚኽ ነው። 13.09.2022
- ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned «🌻እንኳን በፀሐይ ከ7514 ወደ 7515 ዓመተ ዓለም በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ�… 12.09.2022
- 🌻እንኳን በፀሐይ ከ7514 ወደ 7515 ዓመተ ዓለም በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን በጨረቃ ከ7744 ከ7 ወር ከ28 … 10.09.2022
- . እንኳን #ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤና ዕርገት አደረሳችሁ ! "ሞት ሆይ! መውጊያህ የት አለ?" (1ኛ ቆሮ.15:55) 22.08.2022
- ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned «ሰውና ፊደል የሚልየአለቃ ይትባረክ መጽሐፍ ያላችኹ ሰዎች በዚኽ አናግሩኝ👇🏽👇🏽👇🏽 @yohanns777» 24.07.2022
- ሰውና ፊደል የሚልየአለቃ ይትባረክ መጽሐፍ ያላችኹ ሰዎች በዚኽ አናግሩኝ👇🏽👇🏽👇🏽 @yohanns777 24.07.2022
- ሓሳበ ጽንዕት ወጽንጽንት ✍🏾 እንጨት ተቆርጦ የሚነቅዝበትና የማይነቅዝበትን የ፲፪ ወርና የቀን ቁጥር እንደሚከተለው ነው። ፩ኛ ከመስከረም ፩ እስከ ፲፭ ጽንዕት ከ፲፭ እስከ ፴ ጽንጽንት። … 24.07.2022
- Пост без текста 24.07.2022
- ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned a photo 24.07.2022
- 📜የብርሃንና የጽልመት አቆጣጠር በቀደምት ኢትዮጵያውያን ✍🏾.ዕፁብ ውእቱ። 24.07.2022
- ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned a photo 18.07.2022