@እንደኔ እይታ.....
@endenaendenaየምናያቸውንና የምንሰማቸውን የርዕዮተ አለም፣ፖለቲካ እዲሁም ማህበረሰባዊ እውነታዋች በተጨማሪም ግጥምና ወግም ከኛ እልፍኝ አይጠፋም ለ እርሶዎም እናደርሳለን ለአስተያየቶ @Endenaeytabot ይጠቀሙ ለሀሳብና አስተያየት ወይም ተጨማሪ መረጃ ካሎት 👇👇👇👇👇👇 @Endenaeytabot
Посты канала (20)
- ..የጉራጌ ማኅበረሰብ እና መርካቶ ምን አገናኛቸው?.. . ድሮ በንጉሱ ዘመን የንግድ ሱቆች ዐረብ ቤት ይባሉ ነበር። ከጣልያን ወረራ በፊት ጀምሮ በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች የተያዘው በየመን… 21.11.2024
- በጥፋቱ የሚኮራ ሰው በበዛ ቁጥር እንደማህበረሰብ ለሃዘን መቀመጥ አለብን! ብቻ በማያኮራው የሚኮሩ፥ በነውር ማጌጥ ቁም ነገር የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ። 23.01.2023
- ..... በመፋለም ብዛት ቀድሞ የታነፀው ስለፈራረሰ ከልብ ምንጫችን ላይ የሚፈልቀው ኹሉ ስለደፈረሰ ርቱዕ የነበረ አንደበታችንም ባ'ፍረት ተለጎመ ከልባችን መዝገብ ድል ማድረግ ተፍቆ መሸነፍ… 18.01.2022
- 1953 (መንግስቱ ነዋይ ና ገርማሜ ነዋይ ለውጥ ለክሱና ከሸፈ ሰዎች ሞቱ። ነፍ ኪሳራ ደረሰ) 66 (ከአብዮቱ ፍንዳታ ቦኋላ እነ ኢሃፓ ተሟገቱ ለውጥ ለመፍጠር ሞከሩ። ከሸፈ። ነፍ ሰው ሞተ… 23.06.2021
- Пост без текста 16.06.2021
- Пост без текста 16.06.2021
- የታጣቂዎች ጥቃት የሁለት ወጣት ኢንጂነሮችን ነፍስ ነጠቀ። በኮንስትራክሽን የስራ ላይ ተሰማርተው በሙያቸው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን እያገለገሉ የነበሩ ሁለት ወጣት ኢንጂነሮች በታጣቂዎች ተ… 16.06.2021
- Пост без текста 16.06.2021
- እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ለመመዝገብ 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ተቃጠሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች አቶ እ… 11.06.2021
- “ሙስና በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል እንዲሆን እናደርጋለን”- ኢዜማ “ሙስና በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል እንዲሆን” ለማድረግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አስታወቀ፡፡ ኢ… 11.06.2021
- ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻመች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ላይ “ምንም አይነት … 05.06.2021
- ሀሳብ አልባ ወንበሮች --------------------------- በተደጋጋሚ እንደገለጽነው ብልጽግና ከሀሳብ ክርክር ሲሸሽ የመጀመሪያው አይደለም። "እመጣለሁ" ብሎ ይቀራል። "ቀኑ ይቀየርል… 05.06.2021
- #UPDATE #ፍትህ_ለፌቨን! ግድያ የተፈፀመው እዚሁ ሀዋሳ ነው። ኃይሌ ሪዞርት አካባቢ አሳ መሸጫ ማህበር እንዳጣራሁት መረጃ ግለሰቡ በተደጋጋሚ ሴቶችን በጀልባ ላዝናናሽ በማለት ወደ ውስጥ… 01.06.2021
- Пост без текста 01.06.2021
- ወጣ የተባለውን የድምፅ ፋይል ሰማሁት! ለትንሽ ደቂቃዎች አንዳንድ ኦንላይን የሚገኙ ፋይሎችን ለማየት ሞክሬ እነዚህን አገኘሁ፣ በስርዐት ቁጭ ተብሎ ቢፈልግ ሌሎቹም ሊገኙ ይችላሉ። ብዙ ሰው … 01.06.2021
- ሃገራት በገንዘብ ተሽጠዋል የሆነ ቀን በሀገራችን ሳይቀር በስማቸው ጎዳና የተሰየመላቸው የቀድሞው የእንግሊዝ ጠ/ሚ ሰር ዊንስተን ቸርችል ለ ቃለ-መጠየቅ ወደ ቢቢሲ ቢሮ በታክሲ በመሄድ ላይ … 01.06.2021
- የእርግቢቱ ነገር ነገሩ የሆነው በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ወናጎ ወረዳ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ነው። ጉባኤው በሰዓቱ በአካባቢያዊ የሰላምና የፀጥታ አጀንዳ ላይ ይመክር ይዟል። በመሀል ወደ ጉባ… 17.05.2021
- በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ኮነሌል ገመቹ አያናን ጨምሮ13 ተከሳሾች በነጻ ተሰናበቱ ፡፡ በዛሬው ቀጠሮ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3 ኛ የፀረሽብር እና የህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል … 17.05.2021
- በአዲስ አበባ ከ ሀያ ሺ በላይ ንግድ ፍቃዶች ትርፍ በማጣታቸው ፍቃዳቸውን መልሰዋል። በአንድ አመት ውስጥ ብቻ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይና ግብር እንዲሁም ከኮሮናቫይስ እና በሀገሪቱ የተረጋ… 17.05.2021
- EID MUBARAK 🕌 13.05.2021