ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
@man_united_ethio_fans👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማስታወቂያ ስራ @manunitedpromotion_bot ይህንን ቦት ይጠቀሙ! ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Посты канала (20)
- ጎልልልልል ካናዳዳዳዳ 🔥🔥🔥🔥 በተጠባቂው የ አለም ዋንጫ ውድድር ላይ የሚቆጠሩ እያንዳንዱን ግቦች በጎል ቻነላችን ይመልከቱ !!!! 👉https://t.me/+8J2hsPPNE5wxMzY0… 12.06.2026
- ሁለተኛ ዙር ያስፈርመው ይሆን ? ክለባችን የሚፈልገው አንድ ተጨዋች ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል እንደሚፈልግ ከገለፀ ዩናይትድ ተጨዋቹን ያስፈርመዋል አዲሱ የዩናይትድ የዝውውር ፖሊሲ ነ… 12.06.2026
- የማቲያስ ፈናንዴስ ዝውውር እንቅስቃሴ በጀነራል ጄሰን ዊልኮክስ ነው የሚመራው!🫡 [alex_crook] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans የማቲያስ ፈና… 12.06.2026
- ኔይማር ጁኒየር የምድብ ጨዋታዎች እንደሚያልፉት ተነገረ !! #FifaWorldCup2026 ብራዚላዊው ኮኮብ ኔይማር ጁኒየር በጉዳት ምክንያት በአለም ዋንጫ ውድድሩ ላይ በምድብ ጨዋታዎች ለሴል… 12.06.2026
- የማትዮስ ፈርናንዴዝ ዝውውር ከጁን 30 በፊት ይጠናቀቃል ! ክሪስ ዊለር ይዞት እንደወጣው መረጃ ከሆነ የፈርናንዴዝ ዝውውር እስከ እዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ይጠናቀቃል። ዌስትሀም ዩናይትድ ከ… 12.06.2026
- ጎልልልልል ቦሲኒያ 🔥🔥🔥🔥 በተጠባቂው የ አለም ዋንጫ ውድድር ላይ የሚቆጠሩ እያንዳንዱን ግቦች በጎል ቻነላችን ይመልከቱ !!!! ከስር ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን 👉https://t.me/… 12.06.2026
- ማድሪድ በማትያስ ፈርናንዴዝ ዙርያ ምን አስቡዋል ? የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ከክለባችን ጋር ስሙ በስፋት እየተያያዘ የሚገኘውን የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ማትያስ ፈርናንዴዝ ማስፈረም እንደ… 12.06.2026
- ማንችስተር ዩናይትድ ይፋዊ ድርድር ጀምሯል ከዛስ ? ዩናይትድ በማትዮስ ፈርናንዴዝ ዝውውር ዙሪያ ከወኪሉ ጆርጌ ሜንዴዝ ጋር ሲመክር ቆይቶ ከዌስትሃም ጋር ይፋዊ ድርድር ማድረግ ጀምሯል። በተ… 12.06.2026
- ሁለት " ፈርናንዴዝ " የሜዳው የልብ ምት ቦታ ላይ ! ሚዛኑን እንደፋዋለን ! 🙌❤️ @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans 12.06.2026
- ዩናይትድ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም እጅግ የተጋነነ ዋጋ አይከፍልም። በተጨማሪም ሪያል ማድሪድ በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ቢያሳዩም + ጆዜ ቢያደንቁትም ምንም የላቀ ነገር አላደረጉም። Fabrizio… 12.06.2026
- #ትኩስ ማን ዩናይትድ በማቲዩስ ቋሚ የዝውውር ሒሳብ ላይ ቦነስ በማካተት ማስቀነስ ይቻል እንደሆነ ለመረዳት ከዌስትሃም ጋር ውይይት በማድረግ ይገኛል። Fabrizio Romano @Man_Uni… 12.06.2026
- የማትያስ ፍላጎት ግልፅ እና ግልፅ ነው !!! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ፖርቱጋላዊውን አማካይ ማትያስ ፈርናንዴዝ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ እንደሚገኝ ምሽቱን መገለፁ ይታወ… 12.06.2026
- በግል ስምምነቶች ላይ ምንም አይነት የሚፈጠር ችግር አይኖርም ዩናይትድ የዝውውሩን ቅድመ ሁኔታዎች ጠንቅቆ ያውቃል። [ Plettigoal ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_… 12.06.2026
- ዩናይትድ ብሩን ካልከፈለ የሚያገኘው አይመስለኝም ! ለዘጠኝ ወር ሙሉ ኤሊዮት አንደርሰን የክለቡ የመጀመሪያው ተመራጭ የአማካኝ መስመር ተጨዋች ነው ብለው ሲያስነግሩ የነበሩት እንደ ጄሰን ዊ… 12.06.2026
- 🚀 ዛሬውኑ Mela Gaming ይቀላቀሉ! ⚡️🔥ከፈጣን withdrawal ጋር💰 MELAGAMES ከፈጣን SUPPORT ጋር 💸 Cashback Bonus 🎡 Spin Bonus 🔥 ፈጣን፣ አ… 12.06.2026
- ማቲዮስ ፈርናንዴዝ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ይሆናል ? Times Sport ምሽቱን እንደዚህ ሲል በአንድ አምድ " ማቲዮስ ፈርናንዴዝ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ይሆናል" ሲል አትቷል… 12.06.2026
- የፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ምክር ተሰጥተበዋል!! ዳኞች ተቃራኒ ተጫዋቾች እርስ በርሳቸው ፀጉር የሚሳሳቡባቸውን ድርጊቶች በድጋሚ እንዲገመግሙ ምክር ተሰጥቷቸዋል።እንዲህ ያሉ ጥሰቶች ከዚህ በበለጠ… 12.06.2026
- የመጀመርያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው !!! የሚፈልጉዋቸውን ማልያዎች በፍጥነት እጅዎ ያስገቡ 🔥❤️🔥 የ2026/27 የውድድር አመት የታላላቆቹ ክለቦች ማልያ እጃችን መግባታቸውን ስናሳው… 12.06.2026
- ማን ዩናይትድ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ይገኛል። በቅርቡም ለዌስትሃም ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ይቀርባል። The Sun @man_united_ethio_fans @man_u… 12.06.2026
- ከላይ ካሪክ የማኑኤል ኡጋርቴን መቆየት ይፈልገዋል በሚለው መረጃ ዙሪያ ብዙዎቻችን ደስተኛ አይደለንም። ግን መገንዘብ ያሉብን ነገሮች አሉ እና አጠር አድርጌ ለማስረዳት ልሞክር። 1- በግልፅ… 12.06.2026