TIKVAH-SPORT
@tikvahethsportይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Посты канала (20)
- 50 ‘ ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ 🟥 የደቡብ አፍሪካው ተከላካይ ሲቶሌ በሜክሲኮው ጉቴሬዝ ላይ በሰራው ጥፋት በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። @tikvahethsport … 11.06.2026
- የእረፍት ሰዓት በዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ሜክሲኮ ደቡብ አፍሪካን 1ለ0 እየመራች ወደ እረፍት አምርተዋል። የሜክሲኮን የመሪነት ግብ ኪኖኔስ ማስቆጠር ችሏል። 🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ … 11.06.2026
- 45+1 ' ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- 39 ' ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- 32' ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- 25 ‘ ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ - አዘጋጇ ሀገር ሜክሲኮ ተጭነው እየተጫወቱ ሲገኙ በተደጋጋሚ ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል በመድረስ ሙከራዎችን እያደረጉ ይገኛሉ። - የደቡብ … 11.06.2026
- 16' ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- 9' ሜክሲኮ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ኪኖኔስ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- 8' ሜክሲኮ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- ተጀመረ ሜክሲኮ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ @tikvahethsport @kidusyoftahe 11.06.2026
- አርጀንቲና ለሴነሲ ጥሪ አቀረበች ! የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫው ለተከላካዩ ማርኮስ ሴነሲ ጥሪ አቅርቧል። ሊዮናርዶ ባለርዲ በጉዳት ምክንያት ከዓለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑ… 11.06.2026
- #Ethiopia 🇪🇹 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የፊታችን እሁድ በባሕር ዳር ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በውድድሩ ላይ የግል… 11.06.2026
- #WorldCup2026 የ 2026 ዓለም ዋንጫ ውድድር በሜክሲኮ የሚደረገው የመክፈቻ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል። ሻኪራ እና ቡርና ቦይ እንዲሁም ሌሎች ታዋቂ አርቲስቶች የመክፈቻ ስነ ስ… 11.06.2026
- በእድሜ ትልቁ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የ 74ዓመቱ አሰልጣኝ ሁጎ ብሩስ ዛሬ ምሽት በአለም ዋንጫ ታሪክ በእድሜ ትልቁ አሰልጣኝ በመሆን ሪከርድ ይሰብራሉ። ይሁን እንጂ የባፋና ባፋኖዎቹ አሰ… 11.06.2026
- የጨዋታ አሰላለፍ ! 4:00 ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ @tikvahethsport @kidusyoftahe የጨዋታ አሰላለፍ ! 4:00 ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ @tikvahethsport @kidu… 11.06.2026
- የደቡብ አፍሪካ ቀልፍ ተጨዋች ፎሰተር ! የእግርኳስ ህይወቱን በሀገሩ ክለብ ኦርላንዶ ፓይሬትስ የጀመረው ፎስተር በአሁኑ ሰዓት በዚህ አመት ለወረደው በርንሌይ ይጫወታል። የ 25ዓመቱ ተጨዋች… 11.06.2026
- የሜክሲኮ ቁልፍ ተጨዋች ራዌል ሄምኔዝ ! ለፕሪሚየር ሊግ ተመልካቾች አዲስ ያልሆነው ራዌል ሄምኔዝ ለሀገሩሞ ጥሩ ግልጋሎት ሰጥቷል። የ 34ዓመቱ ራዌል ሄምኔዝ ከሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር :… 11.06.2026
- 🆕አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል 📲 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📣 https://t.me/sellphone2777 📞 09… 11.06.2026
- በዛሬው ጨዋታ የአየር ሁኔታው ምን ሊመስል ይችላል ? በዛሬው የ ዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ሊስተዋል የሚችለው የአየር ሁኔታ ትንበያ ይፋ ተደርጓል። በወጣው ሪፖርት መሰረት በዛሬው ጨዋታ ከ… 11.06.2026
- ኦማር አርታን የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ ! በ 2026 የአለም ዋንጫ አሜሪካ እንዳይገባ የተደረገው ኦማር አርታን በ ዩኤፋ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ መመረጡ ተገልጿል። ዩኤፋ ኦማር ኦርታ… 11.06.2026