ወግ ብቻ
@wegoch✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha Creator @leul_mekonnen1
Посты канала (20)
- አንድ ጓድኛዬ የሁለት አመት ፍቅረኛው ታማበት ፀበል ነገር ይዟት ይሄዳል ወደ ገዳም! እንደወሰዳትም "አንተ የseyጣን ነገር ነው መለፍለፍ ጀመረች ሳምንት እንቆያለን" ብሎ ደወሎ አሳወቀ… 12.06.2026
- እየመጡ ነው! (አሌክስ አብርሃም) ቦሌና መገናኛ ጫማ ልትገዙ ስትሄዱ ድንገት አግኝታችሁት እንዳትደነግጡ ከወዲሁ ልንገራችሁ። የቻይናው ብሔራዊ የሕክምና ምርቶች አስተዳደር NEO (Neural… 11.06.2026
- የጠቋር ሚስት ጓደኛዬ አዲስ ሙሽራ ነው። ገና ስድስት ወሩ ነው ካገባ። የሆነ እሁድ ጠዋት ልጠይቃቸው ቤታቸው ስሄድ ይሄን ገንገበት ጓደኛዬን ባለቤቱ “ዳዲ” እያለች ስትጠራው ሰማሁ። ተወልዳ… 03.06.2026
- የቆሰለ ነገር ፣የከሳ ፣የኮሰመነ እንሰሳ እሚያድን አውሬ ያስጠላኛል ምቹ ግዜ እየጠበቀ ድምፁን እና ሁኔታውን የሚቀያይር ሰው ግን ያስፈራኛል። ስዩም ፦ ጓደኛው ነኝ ጓደኛዬ ግን አይደለም። … 28.05.2026
- 🌄 We’re Back And We’re Hiking Again Hey Sunset community 🌄 Life happened. The city got louder. And for a while, the s… 13.05.2026
- የ ሥዓሊ እና መምህር ኃይሉ ክፍሌ "ተገማች፡ ዋዜማ" የሥዕል አውደርዕይ እዚህ ትርዒት ላይ ተገኝቼ፣ በከተማ ዝመና ውስጥ የማንነትንና የትዝታን ትርጉም የሚፈትሹ ስራዎችን ተመልክቻለሁ። የጥ… 11.05.2026
- ሰው ብቻ አይደለሽም! Sirak Wondemu እናትነት ዓለምን አምጦ መውለድ ነው። በምጥ ጣር ተይዞ ለሚቃትት ነፍስ የውልደት እልልታን በከንፈሩ ሰማይ ይዞ እንደሚዞር ደመና ነው። ሰው እውነ… 10.05.2026
- ሶምሶማ የአጫጭር ልቦለዶች መጽሐፍ -በጃፋር መጽሐፍት መደብር(ለገሀር) -አብዱ book delivery (ፒያሳ) - +251994886247 ሰለሞን አራት ኪሎ ያገኙታል።@sirakoo @wegoc… 04.05.2026
- ADDIS ABABA — FOR SUDAN Voices From Sudan On April 21, join us for a powerful evening where film, music, and community … 17.04.2026
- 📌 በሀዋሳ ከተማ አዲስ የስነ-ጥበብ ትምህርት ቤት የምዝገባ ጥሪ! ጥበብን ለሚወዱ እና ተሰጥኦአቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ታላቅ እድል! በሀዋሳ ከተማ ከዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር አዲስ … 16.04.2026
- ፖስታዬንና ክርታሴን አንጠልጥዬ እንትና በሰጠኝ አድራሻ ታክሲ ይዤ አዲስአባ አስራምስት ቀን ያህል ቆይተን ለመመለስ ሁለት ቀኖች ሲቀረን ሄድኩ። ስድስት ኪሎ አፍንጮ በር አካባቢ ነበር። በር… 31.03.2026
- የሳሪሱ ወጣት እና የቱርኳ Player ------------------------------------- ምነው ባላወቅኳት ያልኩበት ጊዜ ነበር...! at that time She gave me a Tr… 26.03.2026
- ለ ወግ ብቻ ቻናል ቤተሰቦች በሙሉ ተረት ተረት (የመሠረት) አንድ ልጅ ነበረ።(እሺ) ሲኖር . . . ሲኖር . . . ሥነ ጽሑፍ የሚባል ነገር ለመደ። (እሺ) ሲያነብ ወረቀት ላይ ሲፅፍ ሲ… 20.03.2026
- ከአንዲት ቆንጅዬ ልጅ ጋ ነበርኩ። መኪና ውስጥ ነበርን ፒዛ እየጋበዝኳት አስተናጋጁ ሲያልፍ በእጄ ቢል እንዲያመጣልኝ ነገርኩት ቢል ይዞ መጣ እያየኝ ከፊት ከኃላ ኪሴ አውጣጥቼ ሂሳብ ከፈልኩ… 09.03.2026
- ያች ከልታማ ወለተ ስላሴ ናት አሉ እንደዛሬው ሁዳዴ ፆም ሊገባ ሲል እሁድ ማታ ቅበላ ተብሎ ድስት ሙሉ ወጥ ተሰርቶ ሲዛቅ አምሽቶ ትንሽ ተርፎባቸው አደረ። በበነጋታው ፆሙ ገብቶ እቃ ልታጥብ… 16.02.2026
- ሳሯን . . . ----------- አንድ ድሮ መቀለ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክርስቲያን አንድ "ገበሬ ነኝ" ይሉን የነበሩ ከአድዋ? ይመጡ የነበሩ አባት ስለ ዕምነት የነገሩን ምሳሌ አለች። ሰውዬው… 19.12.2025
- የክብራን ገብርኤል መናኝ ገጠመኝ በዕለታት በአንዱ ቀን ከኪዳን ፀሎት በኋላ ንፋስ ለመቀበል ወደ ሀይቅ ዳርቻ አመሩ፡፡ ተፈጥሮን ያስተውሉ ጀመር፡፡ ሀይቁ፣ ንፋሱ፣ አዕዋፋት፣ በሀይቁ ዳርቻና… 16.11.2025
- ''ማንቺስተር ያሸነፈ ቀን !'' ትናንት ማንቺስተር አሸንፎ ደጋፊዎቹ መሬት አልበቃቸው ብሎ ሳይ እንደሁሌውም ትዝያለኝ ያ ራሱን 'የአርሰናል ቁልፍ ሰው' አድርጎ ይቆጥር የነበረው ታናሽ ወን… 20.10.2025
- የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ። ዋና ተግባራችን ወሲብ ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳችንን የምንፈልገው ወሲብ ሲያምረን ነው ። አጠገ… 14.09.2025
- እውነት ሁሉም ነገር 'upgrade' ያረጋል! ህይወት፣ ኑሮው፣ ሳሩ፣ ቅጠሉ፣ ሰፈሩ፣ መንደሩ፣ ሰዉ ሁሉ 'upgrade' ያረጋል! እብድ ነው። ከሰፈሬ ሁለት አቋራጭ ራቅ ብሎ የሚኖር። በል… 19.07.2025