ግጥም ብቻ 📘
@getem✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch @shiyach_bicha ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Посты канала (20)
- @topazionnn @getem @getem 05.06.2026
- ( ሞክሼ ... ) ======== ያ ሁሉ እግዚኦ ያ ሁሉ ቢስሚላ ያ ሁሉ ጾም ጸሎት ያ ሁሉ ምህላ ... የት ነው የሚሄደው ስሚኝ እስቲ ሀገሬ ሞክሼ አለሽ ወይ ሌላ ?? By Kiyorna @… 04.06.2026
- ችዬ እንዳይመስልህ! ደክርቼ ሳለሁ ዐለት የመሰልኩ፣ በሃያላን ፊት ደክሜ ያልሰለልኩ፣ ወና ብሆንም ከሌለኝ ያጣው፣ እንደ ምንዱባን ደጅ የማልጠናው ፣ ችዬ እንዳይመስልህ አስችሎኝ ነው። ...… 03.06.2026
- #ዕጣ_ፋንታ አላውቃትም እና የመኖርን ትርጉም ህይወትን አየኋት ተጣልተን ተዋደን...ሳፈቅራት አጣኋት ዮኒ ኣታን @yonatoz @getem @getem @getem 27.05.2026
- Пост без текста 27.05.2026
- እንዳበባ~ቅጠል እንደ ክረምት~ጠል እንዳለቀ~ከሰል እንደ ጢሰ~ሰንደል ክፍተት እያበጁ በተስፋ እያጃጁ የካብናቸው ሁሉ ቀስ ቀስ እያሉ … 22.05.2026
- ባንተ እንዳይመስልህ…………… ዉስጤን በምናምን አጥብቄ አላሰርኩት ወ ይ ያልሸፋፈንኩት ታክሜ አልዳንኩት በእድሜ ቁጥር ልኬ የተጠራቀመ በርሜል እምባ አለ መገፋት መከፋት መዋረድ መረሳት መጠላ… 22.05.2026
- የነባ አዲስ አልበም ከደቂቃዎች በፊት ተለቋል!!! ENJOY ተhttps://youtube.com/playlist?list=PLCaAHnpIbdyNC0Skx2_ucVEke7T4vaTKm&si=oTCNi45b… 22.05.2026
- Osoo abdii hin qabaatin hawwii hin qabnu turre Wagoota booda Har'a milkaa'e Amma Waancaa qabane Amma Diinni badeera … 20.05.2026
- .... አይበገሬው እኔ አንቺን በማጣቴ ለ'ሲቃ' ብደርስም፣ _____ ወንድ ልጅ ነኝና ተለየሽኝ ብዬ ለአንቺስ አላለቅስም! ✍️ @Weyblann @getem @getem 18.05.2026
- አጃኢብ ሰው መዉደድ አጃኢብ ትዝታ........ እንደምን ይቻላል..... ......ናፍቆትን መላመድ የተለዩ ለታ.......... ✍✍ [ ዔደን ታደሰ ] @Edi2_4 @getem @getem 13.05.2026
- 🌄 We’re Back And We’re Hiking Again Hey Sunset community 🌄 Life happened. The city got louder. And for a while, the s… 13.05.2026
- (እናት ትዝታ ናት!) ።።።።።።።።።። ይጨልማል ያልኩት በድምፅሽ ይነጋል ሊወጋኝ የመጣው ባይኖችሽ ይወጋል። ሊገርፈኝ ያሴረ ልቡናሽ ሲገርፈው ይረግፋል ከጥፍሬ የሚያስረኝን ሁሉ አስሬ አስቀ… 12.05.2026
- ከልቤ ላይ አንተን ማዉጣት ማለት…… ገቢዎች ሰምተዉኝ ያላመንኩበትን ጉዳዬን መቀልበስ ቀበሌ ገብቼ በደስታ መመለስ መርጌታ ከሚል ቻናሎች ላይ መዉጣት የተበደርኩትን ስመልስ በብቃት ከ cra… 12.05.2026
- የ ሥዓሊ እና መምህር ኃይሉ ክፍሌ "ተገማች፡ ዋዜማ" የሥዕል አውደርዕይ እዚህ ትርዒት ላይ ተገኝቼ፣ በከተማ ዝመና ውስጥ የማንነትንና የትዝታን ትርጉም የሚፈትሹ ስራዎችን ተመልክቻለሁ። የጥ… 11.05.2026
- አብጄ ከሆነ ወስደሽ አስጠምቂኝ፥ አብደሽ ከሆነ ግን፣ በስተርጅና አያምርም ሀገሬ አታስቂኝ፥ By Dessu Fikriel @getem @getem @paappii 08.05.2026
- @ɢᴇᴛᴇᴍ ʙʏ ʏᴇᴀʙsɪʀᴀ Astawesegn regasa 07.05.2026
- ያልኩላትን ቃላት አንዱንም ሳታውቀው ትኖራለች በግፍ ዘነጋችው እንጂ እንኳን እሷ ለኔ ጆሮም አለው ደግፍ ተረሳስታኝ ኖራ የነገርኳትን ሆድ እሷ እንደምታው… 06.05.2026
- ቁር ያቆረፈደዉ ሽብሽቡ ቆዳዬ፤ በእንባ ሞጭሙጮ የደከመው አይኔ፤ በዘመናት ንጉደት ፀጉሬ ቢሸብትም፤ መንጋጋዬ ረግፎ በድዴ ብቀርም፤ ጉልበቴ ተዳክሞ ወገቤ ቢጎብጥም፤ አንተን የሚያልመዉ ልቤ … 02.05.2026
- በቁጣ ጅራፍ በዓይን ሽርደዳ ተስፋው እስኪላጥ ልቤ ቢጎዳ (አላመነታም) ሳቄን አልገታም ኮስታራ ገጽሽ ግልምጫን አዝሎ ሊያሸሸኝ ቢጥር መውደዴን ሰቅሎ (አላማርርም) ሳቄን አልቀብርም ሺ ማጣት… 26.04.2026