📖 የተቀደደው ማስታወሻ ©ሶፊ
@bestlettersወረቀት እና ብዕር የልብ ጓደኞቼ ናቸው። (የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ) "I don't write words; i write sentiments." ©ሶፊ
Посты канала (20)
- Normal people's exes' profiles ባንነጋገርም ናፍቀኽኛል ። My ex's profile 😒 "አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ photo ናቸው zoom ባደረካቸው ቁጥር quality-… 10.06.2026
- የኾነ የሚፃፍ ሐሳብ መጥቶልኝ እርሱን በደስታ ሳብሰለስል ነበር የዋልኹት...ከስራ በማገኘው ክፍተት ኹሉ እርሱን አሰብኹ...የምፅፈውን ሐሳብ ጫፍ በመያዜ እጅግ ተደስቼ ነበር። ከስራ እንደ … 10.06.2026
- "It’s officially been 9 years since I started this channel, and honestly, seeing that number hits deep. We’ve been thr… 10.06.2026
- የተጣሉ ፍረኛሞች ጓደኛ ( "እህትና ወንድም" ) መሆን ይችላሉ ? 🤔 09.06.2026
- አ ህህህ ታምሜ ታምሜ አ ህህህ በጎ መሆኔ ነው አ ህህህ አትምጣ ሆድዬ አ ህህህ ግርሻ ለመሆን ነው አ ህህህ ትመጣለህ ብዬ አ ህህህ ድንጋዩን ስለቅም አ ህህህ እንደወጣህ ቀረህ አ ህህህ ያ… 09.06.2026
- እነሱ : ለምንድነው ሁልጊዜ የምታገኛት ? እኔ : ምክንያቱም ለእኔ ጊዜ ለመስጠት ብላ ብዙ ሰው ርቃለች ። ብቻዋን ልተዋት አልችልም። የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ 09.06.2026
- ሰው ራሱን በአንተ ህይወት ውስጥ እንደ very important ሰው መቁጠር ከጀመረ ፤ ያኔ ነው እንደማያስፈልግህ ማሰብ መጀመር ያለብህ። ©ሶፊ 09.06.2026
- እንዲህ ነው የሰው ምክር ... 🔥🩵 08.06.2026
- ኤፊ ብርቱ ሴት ከ0 ተነስታ ውጤታማ የfast food business run የምታደርግ ሴት አሁን ደግሞ በስጦታ እቃ ጊፍት ሱቅ ተከስታለች Telegram-ሟን Join በማድረግ እናበረታታት። … 06.06.2026
- የአንድ ሰው ዋጋ ምን ያህል ነው ? (ሰው ከሞተ በኋላ እኮ መመለሻ የለውም...) በሰፈሬ አንድ ሰው ሞተ ሲባል የአካባቢው ሰው ተሰብስቦ ይቀብራል...ከቀብር መልስ ዳስ ጥሎ 40 ቀን ሐዘን… 05.06.2026
- 🍾🍷🥂 mi hermosa paloma 03.06.2026
- ስልክሽን block አድርጌ delete አደረኩት። ግን ፍቅሬ ወደ ጥላቻ ተቀይሮ ፤ ጠልቼሽ አይደለም ። ደውልላት ፃፍላት የሚለኝን የራሴን ስሜት መቋቋም ስላቃተኝ ነው። የእኔ እና የአንቺ ነ… 03.06.2026
- እንዲህ ነው የጀመርኳቸው የድርሰት ሐሳቦች የተበተኑብኝ...ከዚህ በፊት ጀምሬ የተውኩትን ታሪክ ሳነብ እኔም የሆነ ሰው ቢቀጥልልኝ ብዬ እመኛለኹ...😁 ©ሶፊ 03.06.2026
- Пост без текста 02.06.2026
- ለምንድነው ? ምን ያህል ጠበኛ ናት ብላችሁ የምትጠይቁኝ ? የማልዋሻችሁ እኔ ለህይወቴ እሰጋ ነበር ፤ ግለሰብ ሆኜ ነው እንጂ እንደውም መንግስት ብሆን በሽብርተኝነት ሁሉ እፈርጃት ነበር እ… 02.06.2026
- My ex እኮ ናት የሆነ ጊዜ ተጣላን ከዛ መታረቅ ስላቃተን ሰዎች ጣልቃ ገብተው አስታረቁን ። (ጥል ትወዳለች... ከእንቅልፏ ስትነሳ በምን ላበሳጨው ብላ የምታቅድ አይነት ሰው።) እናም እ… 02.06.2026
- "A bloom in focus, hiding the mysteries behind it." 02.06.2026
- ❕ 31.05.2026
- ሰላም የኔ ተወዳጆች እንዴት አላችኹ ? ከዚህ በፊት እንደነገርኳችሁ... ኢዮባ ያለበትን ችግር ወደጎን አድርጉ (ቢያንስ በሰው ፊት ማዘን አልፈልግም ብሎ... ይመስለኛል እንዲያ ነው የሚያስ… 30.05.2026
- ሰው በድሎህ እንዴት ለሰው ትከሳለህ ? ሰው ታክቶህ እንዴት ፤ የተደረገብህን ለሰው ታብራራለህ ? ብነግርህ አንተም ደካማ ጎኔን ሰምተህ ፤ ቀርበህ አውቀህ ፤ ነገ ቀን ጠብቀህ ትከዳኛለህ..… 29.05.2026