Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
@christian_mezmur🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
Посты канала (20)
- 42. Jesus (እንግሊዘኛ) 43. ישוע / Yeshua (ዕብራይስጥ) 44. 耶稣 / Yēsū (ማንዳሪን / ቻይንኛ) 45. यीशु / Yīshu (ሂንዲ) 46. Jesús (ስፓኒሽ) 47. … 11.06.2026
- 1. ኢየሱስ (አማርኛ) 2. Yesuus (Afaan Oromoo) 3. የሱስ (ትግርኛ) 4. Ciise (ሶማሊኛ) 5. Yesusa (ሲዳሙ አፎ) 6. Yesusa (ወላይትኛ) 7. Yesusa (ሀ… 11.06.2026
- ና ወደ ኢየሱስ @christian_mezmur 25.05.2026
- ዛሬ 9:00 ላይ የት ናችሁ? ልትሆኑ የምትችሉበት የተሻለ ቦታ እኛ እንጠቁማችሁ! 🌐ጎተራ የሚገኘው ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን ምን አለ ያሉ እንደሆነ ደግሞ ለብዙዎች ህይ… 24.05.2026
- 🏆 The Bible Boys አሸነፉ! አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የክብርን ዘውድ ደፋ! አርሰናል ከ22 ዓመታት የረጅም ጊዜ የዋንጫ ጥማት፣ ከብዙ የልብ ስብራት፣ የትውልድ መቀለጃ ከመሆን… 20.05.2026
- The BIBLE BOYS አሸነፉ ! 🏆🥰🙌🏾 The BIBLE BOYS አሸነፉ ! 🏆🥰🙌🏾 20.05.2026
- በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲስ መንፈሳዊ መጽሐፍ እነሆ ግናቦት 16 እለተ እሁድ ከ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ቀን ሊመረቅ ነው። ከዚህ ቀደም “የተሐድሶ እሳት ዘሮች” እና “የቅባት መንገድ” በተ… 15.05.2026
- እንዴት ድንቅ አምላክ ነው" | መሠረተ ክርስቶስ "ሀ" መዘምራን | ዋናው የመዝሙሩ ባለቤት የዶ/ር ደረጀ ከበደ ታላቅ ወንድም የሆነዉ ሚሊዮን ከበደ ይህ ማስታወሻ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተክር… 14.05.2026
- Пост без текста 14.05.2026
- ክፍል 3 የቀጠለ... ሳሙኤል በዩኒቨርሲቲው መኖር ከጀመረ በኋላ፣ ግቢው ወደ ፀሎት ቤትነት ተቀየረ። ሳሙኤል ሁሌም ይፆማል፣ ይፀልያል። ዩኒቨርሲቲው የተሻለ ኑሮ ሊሰጠው ሲሞክር፣ እሱ ትህት… 12.05.2026
- ዝማሬ🎙"ታሟል ህይወቴ" ዘማሪ 👤Zelalem Tesfaye Size💾 7.0 MB የተለቀቀው📆 2026 ርዝመት⏰ 7:33 Quality🔊 128 kbps Genres 🎼 Gospel @chri… 12.05.2026
- ክፍል ሁለት — ጉዞ ወደ መንፈስ ቅዱስ እሳት ሳሙኤል ኒው ዮርክ ወደብ ላይ ሲደርስ በእጁ የነበረው ብቸኛው ተስፋ፣ ሚስ ሮደር የሰጠችውና የእግዚአብሔር ሰው ስቲቨን ሜሪት አድራሻ የተጻፈባት… 11.05.2026
- ክፍል 2.... 09.05.2026
- 🌟 መንፈስ ቅዱስን ለማወቅ ምን ያህል ዋጋ ይከፈላል? የዛሬው የ "ከብርቱዎቹ መንደር" ባለታሪክ ከአፍሪካዊቷ ላይቤሪያ ገጠር እስከ ኒው ዮርክ ስለ መንፈስ ቅዱስ ለማወቅ የተጋዘው ወጣት ሳ… 29.04.2026
- ያ ልዑሉ ልጅ የሳሙኤል ሞሪስ ታሪክ መንፈስ ቅዱስን ለመቀበልና እርሱን በደንብ ለማወቅ ምን ያህል ዋጋ መከፈል አለበት? ዛሬ ከአንድ ትልቅ የአፍሪካ ጎሳ ልዑልነት ተነስቶ፣ መንፈስ ቅዱስን … 29.04.2026
- Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር pinned a photo 24.04.2026
- 🌟🏮 ከብርቱዎች መንደር 🏮🌟 ክርስትና በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ብቻ የሚወሰን ሳይሆን፣ በየተሰማራንበት የህይወት መስክ ሁሉ የምንገልጠው ማንነታችን ነው። በዚህ ማንነት ውስጥ ለመኖር… 24.04.2026
- እግዚአብሔር “ከቶ አልጥልህም፤ ፈጽሞም አልተውህም” ብሎአል ዕብ 13:5 @christian_mezmur 16.04.2026
- ዝማሬ🎙"ነፍሴን በፊትህ" ዘማሪ 👤Saron Abebe Size💾 14.9 MB የተለቀቀው📆 2025 ርዝመት⏰ 16:04 Quality🔊 128 kbps Genres 🎼 Gospel @chris… 15.04.2026
- ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ጉዳዩ፡- ስለተሰጠን የሚዲያ ነፃነትና እኩልነት ልባዊ ምስጋናን ስለማቅረብ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ፤ ቅዱስ መጽሐፋችን "ክብር ለሚገባው … 14.04.2026