ውብ ታሪኮች®
@wubtarikoch👋የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን👋 “ማወቅ መልካም ነው ያወቁት ማሳወቅ ይበልጥ መልካምነት ነው።” ውብ ታሪኮች 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 𝐏𝐀𝐆𝐄® ለሃሳብ አስተያየታችሁ👉 @Jemseidbot
Посты канала (20)
- ነገ👈 11.06.2026
- 🏰Sultanet 🏰 ክፍል [26] ብዙ አይነት ስሜት ተሰማኝ ግን ወድያዉኑ ልጆቼን ይዤ ከቦታዉ ዞር አልኩ ለኢሳ ልጆቹን እንዳገኘኋቸዉ ነግሬዉ ተጠባብቀን ወጣን... ሁሉም ነገር ተምታቶብ… 11.06.2026
- Sultanet የመጨረሻዉ ክፍል ደርሷል ዛሬ ማታ....🤌🤌🤌 11.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 25 ]. ነፍሰጡር መሆኔን ስሰማ ከዚህ በኋላ ለልጄ መኖር እንዳለብኝ ተረዳሁ ኢሳም ስለጉዳዩ ሲሰማ የደስታ ጫፍ ደረሰ በቃ ሊያብድ ምን ቀረዉ … 10.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 24 ]. ደንግጬ ዝም አልኩ የዛን ቀን ለኢሳ የታመምኩ ለት የነበረዉን ደብዳቤ ሙሉ እንዲሰጠኝ ጠየኩት ሰጠኝ "...ለሌላ ሴት ሽማግሌ ልኪያለሁ… 09.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 23 ].. ሳገኛት ሄጄ አጠገቧ ተቀመጥኩ ትንሽ ያረጋጋኝ ነገር የሷ መገኘት ነዉ ምክኒያቱም ተረድታኛለች የዛን የተገናኘን ቀን ብዙ ምክር ነበረ… 08.06.2026
- አላህ. አዉ አንዳንዴ ሰዉ ያልፋል ሲለን ቃሉን መፅናኛ ብቻ አድርገን ቆጥረነዋል ግን እዚህ ጋር አላህ "መቼም የማንወጣዉ የማናልፈዉ ችግር ዉስጥ አያስገባንም " መቼም ሚለዉን ዘንግተነዋል … 08.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 22 ]. ድንገት ስለሆነብን አልተዘጋጀንም ነበረ ግን እንደተደናገጠ ያስታዉቃል የመጀመሪያ ቀን ያየኝ ነዉ ሚመስለዉ የሆነ የሀዘን ስሜት ፊቱ ላ… 07.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 21 ]. ቤተሰቦቼ ምንም አያዉቁም ለምን እንደታመምኩ, በምን እንደታመምኩ,የት እንደወጣዉ....ምንም አያዉቁም.... ከሄድኩበት ተመለስኩ ለኢሳ… 06.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 20 ]. እዉነተኛ ሰዉ ለሚናገረዉ እና ለያዘዉ ሀቅ ማስረጃ ነገርን ያጣል በተለይ ፍፁም ካልታመነ እምባ ይቀድመዋል የነሱን መንገድ እንደማሳመኛ… 05.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 19 ]. "ያንተ ጥፋት አደለም እኮ" "የኔ ነዉ እንጂ ከዚህ በላይ ምን ይሁን አንቺ ቤተሰቦቻችንን ተቃርነሽ አይሆንም እስክትዪ ነዉ እንዴ የጠ… 04.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 18 ]. ...መብሩክ ይላል ግራ ገባን ሳቃችንን ወዲያዉ ገታነዉ ሁለታችንም ተያየን ኢሳ ለኔ ነበረ የፈራዉ እናም በቃ ከፋዉ ግን በቃ አልተስማ… 03.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 16 ]. .....ሁለታችንም ተፋጠጥን ኢሳ ምን እንደሆነ የገባዉ ቆይቶ ይመስለኛል ሚለኝ ጠፍቶት ፈገግ አለ ሳቀ መልሶም ተኮሳተረ "አይ..አይ … 02.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 17 ]. ሙከራዬ በተሳካ እና በአላህ ተዓምር በተስተካከለ እንጂ ያለ ዩሱፌ ሰዉ ምሆን ምችል አይመስለኝም.... በሰሞኑ ቀናቶቻችን በጣም ስለደ… 02.06.2026
- Sultanet የመጨረሻ ክፍል እየተቃረበ ነዉ እንዳያመልታችሁ 🤗🤗🤗 ስላረፈድን ይቅርታ እንጠይቃለን 02.06.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 15 ]. ገና ሳምንት ነዉ እንዴት ሀሳቤን ልቀይር ግራ ገባኝ ኡፍፍ አያቴ ከሶስት ቀን በኋላ አገግማለች ወደ ቤትም ተመለስን ግን ዉስጤ የባሰ … 31.05.2026
- እስከ እኛ ግን መች ነዉ ምንሰለጥነዉ ጨለማ ህይወትን ጥለን ሂወትን ምንቀጥለዉ ለሰዉ መኖር የሚለዉን ከልባችን ምንገነጥለዉ ግን እስከዛዉ ጊዜ እንዲዉ አለን ሲጠይቁን አልሀምዱሊላህ ደና ነን… 31.05.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 14 ]. ለሰላሜ ከዘምዘም ይላል አይኔ ፈጠጠ እንዴ ሰላሜ ማነዉ ዘምዘም የአያቴ ስም ነዉ በደንብ አንብቤ ልረዳዉ እንጂ በጥያቄ ዉስጤ ተጣደፈኮ… 30.05.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 13 ]. ኢሳም ከኢኽላስ ጋር አዉርቶ አሳምኗታል ነገር ግን እሷ ከዩሱፌ በላይ ተናዳለች ያዉ እረዳታለዉ ሴት ሊያገባ የተቃረበ ሰዉ አጠገብ መሆ… 29.05.2026
- ⌛️ 🏰 sultanet🏰 . . . ክፍል [ 12 ] "ኹሉዴ ልክ እኮ ነሽ ግን አሁን ምን ይሆናል " የዉሸት ፈገግ እያለ "አላዉቅም " እኔም ጊዜ ይፍታዉ ብዬ እንደተዉኩት አስረዳሁት የተ… 28.05.2026