የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
@ilovvllእንኳን ደና መጡ🙏 በዚህ ቻናል የግጥም ቃና እንዲሁም ሀገርኛ ወጎችን በለዛ እናገኛለን ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራዎን ማቅረብ ከፈለጉ በዚህ @yuliyana16 ያናግሩኝ እዚህ ላይ ደግሞ @meklitlema 👈 join በማድረግ ትምህርት ይቅሰሙ የ🇪🇹ሰላምን ያብዛልን
Посты канала (16)
- ሼቻ OPEN MIC የጥበብ ምሽት በፒያሳ 70 ደረጃ 🎤 ግጥም 🎤 ወግ 🎤 ኮሜዲ 🎤 ፓሮዲ 🎤 ቢትቦክስ 🎤 ሙዚቃ 🎤 እንዲሁም የተለያዩ ተሰ… 27.10.2025
- Now 🚨🚨🚨 ብዙዎቻችሁ በዋጋ መወደድ ምክንያት መግዛት፣ ማንበብ አልቻልንም ስትሉ የቆያችሁት አሐቲ ድንግል መጽሐፍ እነሆ ከእኛ ዘንድ https://t.me/Orthodox_Tewahdonet 10.10.2025
- 🎓ተማሪዎች ! 📖ደክማችሁ ፣ አጥንታችሁ ነገር ግን ፈተና ላይ ስትቀመጡ የማታውቁት ጥያቄ መቶባችሁ አያውቅም ? 💡እንግዲያውንስ ይህ ነገር ካሁን በኋላ ይቀራል ። በሜምኖን ያሬድ የተጻፈ… 06.08.2025
- https://t.me/Ancient_wisdoms 04.07.2025
- አንድ ሊትር ቤንዚን ለማምረት 23.5 ቶን ጥንታዊ(ብዙ ዘመን ያስቆጠረ)ና ተቀብሮ የቆየ ቆሻሻ ይፈጃል። ( ወገን ተስፋ አለን በየከተሞቻችን እንደ ተራራ ቁልል የከመርናቸውን ቆሼዎች ሻግ እ… 25.06.2025
- Пост без текста 23.06.2025
- ቁራዎች የሰውን ፊት ያስታውሳሉ። እናም.... ያልወደዱት/ ደስ ያላላቸው ሰው ላይ ካለ ቂም ሊቋጥሩበት ይችላሉ። 23.06.2025
- የግብፁ መሪ የነበረው አኑዋር ሳዳት በ1979 እ.ኤ.አ በነበረው የ6ቱ ቀን የአረብ ጦርነት ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት/ ጦር አውርድ ይባባላሉ። ሰላም ይፈጥራሉ። በዚህ ሳዳት የኖቤል … 21.06.2025
- Breaking news በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰ… 19.06.2025
- በፍም እሳት ላይ መራመድ ፅሞና(meditation) ወይም ከፍተኛ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ በመድረስ አይሳካም።ቢሆንም ግን ማንኛውም ሰው ይህንን ማድረግ ይችላል፤ ምክንያቱስ ካላችሁ... የጋለ ከ… 19.06.2025
- እዚህ ሀገር ፅሁፍ አያበላም ጥበብ ለነፍስ እንጂ ለስጋ አይህንም ባይሆን business ነገር ጀምሪ ላላችሁኝ ሰዎች ይኸው እነዚህን ቆንጆ ቆንጆ ቦርሳዎች መሸጥ ስለጀመርኩ inbox ብታደርጉ… 17.06.2025
- የ "ሳቲያ" ማህበረሰብ በህንድ ራጃስታን ግዛት የሚገኙ የጂፕሲ ጎሳዎች ሲሆኑ ፤ ሞትን ልክ እንደ አንድ የበዓል ቀን በፌሽታ ነው የሚያሳልፉት።ያ ቀን በህይወታቸው ትልቁ የደስታ ቀን። በተቃ… 17.06.2025
- Пост без текста 15.06.2025
- ጉድ ሳይደመጥ መስከረም ጡት አይጠባም ትላለች ምንጅላቴ ለፈረሶች ተብሎ የተሰራ ስኒከር እንዳለ እኔም ስሰማ ደንግጫለሁ😒 ጆርዳን 1 በሁለት ቀለማት፣ ኒው ባላንስ 650 እና የዚይ ቡስት 3… 15.06.2025
- የቅድሙ ተመልሷል "ግራጫ ቃጭሎች" መዝገቡ ። ቢሆንም የተሰጠው ሰአት ካለቀ ከ20 ደቂቃ በኋላ በመመለሱ አይቆጠርም ! አሁን ሌላ ጥያቄ ልጠይቅ ሽልማት ያለው? በ 1 ደቂቃ የሚመለስ? በRe… 15.06.2025
- በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አማዞን ደን አልያም ደግሞ ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ አይደለም ! በህንድ የሚገኝ አንድ ዛፍ ነው፤ ማለትም ብዙ ዛፎች ሳይሆኑ ለብቻው ያለ ታላቁ ባንያን እያሉ የሚጠ… 11.06.2025