4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
@bisrat_sport_433etከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Посты канала (20)
- የመጀመሪያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዎች 12.06.2026
- ደቡብ ኮሪያ በጨዋታው የተሻለች ብትሆንም ግን ጎል ማስቆጠር አልቻሉም። @SPORT_433ET @SPORT_433ET 12.06.2026
- 🌍 የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ቀን የሚደረግ ጨዋታ ! ⏰ እረፍት | ደቡብ ኮሪያ 0-0 ቼክ ሪፐብሊክ @SPORT_433ET @SPORT_433ET 12.06.2026
- +3 ደቂቃ ተጨመረ 12.06.2026
- 🌍 የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ቀን የሚደረግ ጨዋታ ! ⏰ 42' | ደቡብ ኮሪያ 0-0 ቼክ ሪፐብሊክ 12.06.2026
- የኮሪያ ደጋፊዎች በጨዋታው እየተዝናኑ ነው። 12.06.2026
- 🚨 የእንግሊዝ ቡድን ያረፈበት ሆቴል በፀረ-ሽብርተኝነት ፣ መከላከያ እና በታጠቁ ፖሊሶች የተጠበቀ ነው። ቶማስ ቱሄል እና ቡድኑ ቅዳሜ ጀምሮ ለአለም ዋንጫው እንደሚሰበሰቡ ከካንሳስ ሲቲ የ… 12.06.2026
- ለኮሜንታተሩ አዘንኩ 😭 ምን ብሎ ይጠራቸው ይሆን ? @SPORT_433ET @SPORT_433ET 11.06.2026
- በዛሬው ጨዋታ የናንተ ኮከቡ ተጫዋች ማን ነበር ? @SPORT_433ET @SPORT_433ET 11.06.2026
- ለብዙ ወራት በርናርዶ ሲልቫን ለማስፈረም ቀዳሚ ተፎካካሪ ባርሴሎና ነው ተብሎ ሲነገር ቆይቷል። ባለፈው ሳምንት ደግሞ አትሌቲኮ ማድሪድ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ቀዳሚ እጩ መሆኑተዘግቦ ነበር። ⚪… 11.06.2026
- ደሞ እንደኧና 😁 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 11.06.2026
- ጆዜ : ፔሬዝ ምርጥ ሁለገብ የሆነ አማካኝ ፈልጋለው ፔሬዝ : እሺ በርናንዶ አለ እሱ ይሁን ጆዜ : እንዴታ የሀገሬ ልጅ ይምጣ ፔሬዝ : እሺ ፔሬዝ : ሲልቫ ና ወደ ማድሪድ ጆዜ ይፈልግሃል … 11.06.2026
- በርናንዶ በነጮቹ ቤት እሰከ 2027 መጨረሻ ድረስ የሚያቆየውን የ 2 ዓመት ውል ከ 1 ዓመት አማራጭ ጋር የሚፈራረም ይሆናል። - Fabrizio Romano 🎖 @Bisrat_Sport_433e… 11.06.2026
- ሪያል ማድሪድ በ 36 ሰዓታት ውስጥ ነው ሁሉንም ነገር ጀምሮ የጨረሰው ! - Fabrizio Romano @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 11.06.2026
- ጠላትህ ካቃተህ ወዳጅህ አደርገው 😁 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et ጠላትህ ካቃተህ ወዳጅህ አደርገው 😁 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Spo… 11.06.2026
- በርናንዶ ሲልቫ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO 💣 Fabrizio Romano 🎖 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 11.06.2026
- በውድቅት ምርቃት ማታ 12:00 ማታ 2:00 ማታ 3:00 ማታ 4:00 ማታ 5:00 ለሊት 6:00 ለሊት 6:30 ለሊት 7:00 ለሊት 8:00 ለሊት 9:00 ለሊት 9:30 ለሊት 10:00 ለሊት… 11.06.2026
- የዛሬው ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ Red Card ሆኖ ተመርጧል። 😅 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 11.06.2026
- ትዝ ይላቹሃል የብራዚል አለም ዋንጫ እንዲነበር እኮ 😁 አቤት ጊዜ ግን @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 11.06.2026
- ጁሊያን ኩኒኖስ በዛሬው ጨዋታ ላይ የተሰጠው ሬቲንግ 🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 11.06.2026