ETHIO REAL MADRID
@ethio_real_madrid_15El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
Посты канала (20)
- በሪያል ማድሪድ እና በዦዜ ሞሪንዮ ስብሰባ ላይ የተከላካዮች ጉዳይ የተነሳ ሲሆን ፣ ጆሽኮ ግቫርዲዮል የዝርዝሩ አናት ላይ መሆኑና ፣ ማንቸስተር ሲቲ ለተጨዋቹ አዲስ የኮንትራት ማሻሻያ ጥያቄ… 10.06.2026
- የቅርብ ጊዜ ማሳያዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ ፣ ግቫርዲዮል በማንቸስተር ሲቲ የመቆየት እና ኮንትራቱን የማደስ እድሉ ከፍተኛ ነው። [ The Athletics ] @ETHIO_REAL_MADRID… 10.06.2026
- ፖርቹጋል ከናይጄሪያ በምታደርገው ጫወታ ክሪስ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል!🐐🇵🇹🇳🇬 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15 10.06.2026
- 📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥 ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇 10.06.2026
- JUDE 🤫🏴 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15 10.06.2026
- በአለም ዋንጫው በሚኖረው የተደራረበ ስኬጁል የተነሳ ሪያል ማድሪድ ወደ አሜሪካ እና ኤዥያ ሄዶ የሚያደርገውን የክረምት አቋም መለኪያ ጨዋታዎች ሰርዟል። ሪያል ማድሪድ የሚኖረው ስፔን ውስጥ… 10.06.2026
- 🚨 ምንም እንኳ ስምምነት ላይ ተደርሷል የሚሉ ዘገባዎች ቢወጡም፣ በኮሞ እና በሪያል ማድሪድ መካከል ስለ ጎንዛሎ ጋርሲያ የተደረገ ምንም ዓይነት ስምምነት የለም። ጎንዛሎ እስካሁን ድረስ ከ… 10.06.2026
- የክለባችን ማድሪድ ቀጣይ እቅዶች፦ • አንድ ተከላካይ ማስፈረም • ቢያንስ አንድ አማካይ ማስፈረም [ Marca ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15 10.06.2026
- ሞሪንዮ ቪቲንያን እና ማቲያስ ፈርናንዴዝን ለቡድኑ ማጠናከሪያዎች እንዲሆኑ እና ቦርዱ ለማስፈርምለት ጠይቋል። [ Cadena CER ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_M… 10.06.2026
- 🚨 ጆዜ ሞሪንሆ ሌላ ትልቅ ስም ያለው (ጋላክቲኮ) አጥቂ አይፈልጉም። እሳቸው መገንባት የሚፈልጉት ጠንካራ እና ሚዛኑን የጠበቀ ቡድን ነው። ሞሪንሆ በቪኒሺየስ ጁኒየር እና በኪሊያን ምባፔ … 10.06.2026
- FEDE X NIKE✔️ 🦅🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15 10.06.2026
- 🚨🗣 ኦሲሜን ስለ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፡ "ሮናልዶ አንድ ጊዜ ናይጄሪያን መጎብኘት አለበት፤ መላው ሀገር እሱን ብቻ እንደሚደግፍ ሲያይ ይደነቃል።" 🇳🇬🍓🤍 @ETHIO_REAL_MADRI… 10.06.2026
- 🚨 ጆዜ ሞሪንሆ ኪሊያን ምባፔን የፕሮጀክቱ መሪ፣ ቪኒሲየስ ጁኒየርን ደግሞ የመልበሻ ክፍል መሪ አድርገው ነው ሚመለከቱዋቸው። [ latigoserrano ] @ETHIO_REAL_MADRID_15… 10.06.2026
- 🚨🚨 ጆዜ ሞሪንሆ ማድሪድ ለሁሊያን አልቫሬዝ ባቀረበው ጥያቄ ደስተኛ አይደለም ፤ አሰልጣኙ ለተጨዋቹ ጥያቄ ከመቅረቡ በፊት በውሳኔው ውስጥ የእሱ ፍላጎት እንዲካተት ፈልጎ ነበር፣ ግን በጉ… 10.06.2026
- KM10 X NIKE✔️🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15 10.06.2026
- 🚨 ጎንዛሎ፣ ካማቪንጋ፣ ፍራን ጋርሲያ፣ ማስታንቱኖ እና ብራሂም በሞሪንሆ እቅድ ውስጥ የሉም። [ SERD eportivos ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID… 10.06.2026
- የዦዜ ሞሪንዮ የኮንትራት መዝገብ እስከ July ወር መዘግየቱ በ 2026 ያለውን የግብር ሁኔታ ሊያሻሽልለት ይችላል ብዬ እገምታለዉ። ምክንያቱም በዚያን ግዜ ለሚኖረዉ የግብር ክፍያ ፣ በስፔ… 10.06.2026
- 3️⃣🔤3️⃣0️⃣ SMARTSOFT TOURNAMENT 48,500 BIRR PLAY SMARTSOFT 6️⃣4️⃣ GAMES 1st Place - 1️⃣🔤🔤🔤🔤 2nd Place - 3️⃣🔤🔤🔤 … 10.06.2026
- ሞሪንዮ ካላፊዮሪን ለተከላካይ መስመሩ ኳሊቲ ያለው እና ጠንካራ ተጨማሪ ተጨዋች አድርጎ ይመለከተዋል። ሪያል ማድሪድ ስለ ዝውውሩ ለመወያየት ትክክለኛ ግንኙነቶችን ያደረገ ሲሆን ፣ ሊወጣ የሚ… 10.06.2026
- ቀደም ሲል ሪያል ማድሪድ በርናርዶን በስብስቡ ውስጥ ማካተትን ውድቅ አድርጎት የነበረ ቢሆንም ፣ አሁን ግን በሞሪንዮ ጥያቄ መሰረት ተጨዋቹን የማስፈረም እድልን በቁም ነገር እየተጠና ይገኛል… 10.06.2026