Beki Picture️🌼
@fetahulem━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗...… ║ እንኳን ደህና መጡ ║ " ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝" ጥቅሶች አባባሎች ታሪክ ቀልዶች...... for cross 👉 @San7b በቲክቶክ ለመከታተል https://www.tiktok.com/@ethiobekii?_r=1&_d=dlg87hi6918876&sec_ui 2012 ተጀመረ
Посты канала (20)
- የተጨመረልህ አዲስ ቀን! ነቃህ፣ ተነፈስክ ስለዚህ አመስግን! ዛሬ አዲስ ቀን ነው።በአንተ ጥበብና ባንተ ፍላጎት ባይሆንም ፈጣሪህ የዛሬውን ቀን ላንተ መርጦልሃል።ይህ የተጨመረልህ አዲስ ቀ… 01.05.2026
- አንተን... 26.04.2026
- ባንተ ሳይሆን በፈጣሪ ብርታት ! የሆነ ሁኔታ ውስጥ ገብተህ እወጣው ይሆን ወይ ብለህ ከተጨነቅህ አንድ ነገር አስታውስ እስካሁን ያደረግከውን ሁሉ ያደረገልህ የሆነው ሁሉ የሆነው ነገራቶችህን… 25.04.2026
- ስንቱ ተኝቶ እንዳንቀላፋ ዳግም በማይነቃበት ጠዋት አንተ ለዚህ ቀን በመብቃትህ እድለኛ ነህና ፈጣሪህን ማመስገንህን አትርሳ 🙏🙏 መልካም ቀን❤️❤️ 25.04.2026
- Пост без текста 24.04.2026
- 🚩ወዳጄ የአንተ ጓደኛ የትኛው ነው?🚩 ፩ ጓደኝነት ማለት ምን ማለት ነው? (ምንነት!) 🍀ጓደኛ ማለት በሁለት አካል የሚኖር አንድ ነፍስ ያለው ማለት ነው። እግዚአብሔር ሰውን ብቻውን ይ… 23.04.2026
- ያለንበት ዓለም የፈተና ዓለም ናት። እናገኛለን፣እናጣለን እንደሰታለን፣እናዝናለን እንስቃለን፣እናለቅሳለን ሰበሰብን ስንል፥ይበተናል ቋጥረናል ስንል፥ይፈታል..... መውደቅ፥መነሳት፥ ብቻ ምን … 23.04.2026
- አንድ ቀን..🙏 18.04.2026
- ከንስሮች ጋር ... 15.04.2026
- መውደቅ 14.04.2026
- ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ በሀገርም በውጪም ለምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 12.04.2026
- ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፡— ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። 11.04.2026
- እንደ ተናገረ ተነስቷል ! 11.04.2026
- ✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል 2018 10.04.2026
- “ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ.... 10.04.2026
- ✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል 2018 ✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል 2018 10.04.2026
- 🎙የስቅለት መዝሙር በፕሮቴስታንት እውነተኛ ፍቅር ዘማሪ ቤተልሄም ተዘራ (Betelhem Tezera) ✝✝✝✝✝✝✝✝✝ 09.04.2026
- ለንግስናው ዙፋን ለንግስናው ዙፋን መስቀል የመረጠው በትረ መንግስት እና የወርቅ ካባ የለው እርቃኑን ተሰቅሎ ተጠማው እያለ የናዝሪቱ ኢየሱስ እዳዬን ከፈለ (2) የእሾህ አክሊሉን ዘውድ አድ… 09.04.2026
- #ህማማት ሐሙስ https://t.me/passcha https://t.me/ethokumnger https://t.me/pasesinfo 08.04.2026
- #ህማማት ሐሙስ https://t.me/passcha https://t.me/ethokumnger https://t.me/pasesinfo 08.04.2026