🌍አስገራሚ እውነታዎች🌏
@alemfact👋እንኳን ወደ አስገራሚ እውነታዎች ወደ ተሰኘው ምርጥ ቻናላችን መጡ በዚህ ቻናል፦ ➠አስገራሚ የሆኑ 🌍አለም ላይ የተፈጠሩ ክስተቶች ➠በአጭሩ ከዚህ አስገራሚ ነገሮች ያገኛሉ !! ---------------------------------------------------------- For Cross @Milki_F19
Посты канала (20)
- አንዲት ሴት በቀን እስከ 7000 ቃላትን ትናገራለች ፣ ወንድ በቀን እስከ 2000 ቃላትን ይናገራል ይናገራል። Share: @alemfact @alemfact 23.02.2022
- የሴቶች ልብ ምት ከወንዶች በፍጥነት ይመታል። Share: @alemfact 23.02.2022
- ጉንዳኖች በጭራሽ እንቅልፍ ተኝተው አያውቁም። -----▶@alemfact ----▶@alemfact 15.06.2021
- አንድ ሰው እስከ 70,000 ሀሳቦችን ያመጣል በአንድ ቀን ውስጥ!! ሼር▶@alemfact ሼር▶@alemfact 15.06.2021
- Cross 👉🏾 @Natnael94 Join 👉🏾 @Natnael17 https://t.me/Natnael17 12.06.2021
- አንድ ሰዉ ለመተኛት በአማካይ 7'ደቅቃ ይወስድበታል ። Share👉@alemfact Share👉@alemfact 10.06.2021
- በ1849 Scotland ዉስጥ 6ሜትር ሪዝመት ያለው በረዶ ወርደዋል ። 👉@alemfact 10.06.2021
- @iduyee @iduyee @iduyee @iduyee Leav malat ካካ ነው https://t.me/iduyee 09.06.2021
- ''albatross'' የሚባሉ ወፎች እየበረሩ መተኛት እችላለሁ ። 09.06.2021
- የGalileo Galilee የመሀል ጣት አሁን ጣልያን Flourence የሚባል ሙዚየም ዉስጥ ይገኛል። ሼር👉@alemfact ሼር👉@alemfact 09.06.2021
- 75% የሚሆኑ የራሽያ ዜጎች ፀሀይ መሬት ላይ ትዞራለች ብሎ ያምናሉ። እናንተስ ? @alemfact 09.06.2021
- Hitler በህጻንነቱ ግዜ ቄስ(priest)መሆን ይፈልጋል ነበር። 08.06.2021
- Singapore ከተማ ዉስጥ ማስትካ መብላት በሕግ ያስቀጣል !! 08.06.2021
- ለመጀመሪያ ግዜ Antarctic ላይ የተወለደ ሰዉ 'Emilo Marco Palma'ይባላል። 08.06.2021
- እንግሊዝ ዉስጥ በየአመቱ 100,000 የምሆኑ ስልኮች መጸዳጃ ቤተ ዉስጥ ይወርዳሉ ። ሼር @alemfact @alemfact 06.06.2021
- አታክልቶች አካባቢያቸው ሙዚቃ ካለ የእድገታቸው ፍጥነት ይጨመራል ። እንደ ጥናቱ ! 06.06.2021
- 😍በየቀኑ የሚወጡ የእግር ኳስ ሜሞችን ማግኘት ይፈልጋሉ😋 እንግዲያውስ ጆይን ይበሉ👍 06.06.2021
- አንድ ሰው ከአመቱ 365 ቀናት ዉስጥ 122 ቀናት የሚያሳልፈው በእንቅልፍ ነዉ። share 👉@alemfact share👉@alemfact 06.06.2021
- 🇺🇸 በ Los angeles ከተማ ከ ህዝቡ ቁጥር የ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ይበልጣል። @alemfact @alemfact 05.06.2021
- !!!FB!!! በፌስቡክ ወደ 30 ሚሊዮን የሞቱ ሰዎች አሉ። ሼር👉@alemfact ሼር👉@alemfact 05.06.2021