ከእብደት መልስ™😁🤷♀🥰🤓💃♥️
@Ebduaaaበልቤ የተቋጠሩ ሀሳቦቼ ወረቀቱ ላይ መስፈርን ፈርተው :በልቤ ከድመዋል። እጄም ልቤ ያሰበውን መፃፍ አቅቶት ከእስክርቢቶው ተዋህዶ ዝምታን መርጧል ። 🤎@Ebduaaa 4 Best pp pictures°•°•°• #bio texts [] 4 tictok vidio•°•°• Pls share & join[] """All in one"'"[] Pls share & join unique
Посты канала (20)
- Пост без текста 06.02.2023
- 😎😂😂😂😁😜 ብርዬ ብርዬ ብርሀኑ ነጋ ካንፓስ መግባት ቀረ ሁሉ እየተንጋጋ መስራትህ ካልቀረ ለሀገር ብልፅግና አብይም ይፈተን የእነሱን ፈተና አዳነች አቤቤም ትማር እደገና። ብርዬ ብ… 02.02.2023
- 😌🦋 02.02.2023
- አበደች አበደች ብላችኀል አሉ መታደል እኮ ነው ማበድን መቻሉ 😎 pa ene eko algtem😋 @Ebduaaa 01.02.2023
- She stares at her ceiling once again with a hundred thoughts "Maybe he knows who I am, probably not" She walks down the… 01.02.2023
- ከአንድ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ጀርባ 10 ወንዶች አሉ 9 ሚያለቅሱላት😭 1 ምታለቅስለት😁 ይባላል ግን......በሳይንስ አልተረጋገጠም 🦋@Ebduaaa @Ebduaaa 01.02.2023
- ብልጥ ነህ እንዳልል የዋህ ትመስላለህ ጅል ነህ እንዳልል ብልጥ ትመስላለህ ይኸው ተጃጅለህ ታጃጅለኛለህ 😂😂😁 01.02.2023
- ♥ የህይወት ዋና ፈተናው ፍቅር ነው የፍቅር ዋና ፈተናው መለያየት ነው የመለያየት ዋና ፈተናው ትዝታ ነው ለኔ ዋና ፈተና የዛሬው exam ነው😂😂 Share$join @Ebduaaa 01.02.2023
- #መተኛት_እወዳለው ሰዎች እንቅልፋም ናት ይሉኛል የምርም መተኛት እወዳለው ደግሞም ምክንያት አለኝ ምክንያቴም አንድ ነው እሱም እሱ ነው 😂 🥰 ህልሜ ዉስጥ እሱ አለ, ከተዋወቅንበት እስከ… 01.02.2023
- @Mapoem2 💌 share pls🙏🙏🦋 31.01.2023
- ሴጣንም የሆነ ሰአት ላይ መላክ ነበር ለዛ ነው ማንንም አትመን ምልክ 😎 31.01.2023
- @Mapoem2 31.01.2023
- @Mapoem2 💌 share pls🙏 . @Mapoem2 💌 share pls🙏 29.01.2023
- አስመሣይ ነች አልከኝ ግን አይደለሁም ..... አንተ ባሠብከኝ ልክ ውሸታም አይደለሁም...... ከሆንኩም ደሞ እሰይ 😏 24.01.2023
- 🥀እሺ ተማሪዎች ዘንድሮም የምቶዷትን ልጅ በአይን ብቻ ነው ምትመለከቷት?😜 @kmemuwaaa @kmemuwaaa 21.01.2023
- 💔❤️🔥❤️🩹 20.01.2023
- M¥ Bŕøãđ©àŝŧ: Because of you, I laugh a little harder, cry a little less and smile a lot more🤎 🩸 Keep going everythin… 14.01.2023
- አንዳንድ ሰዎች ደደብ ለመባል እራሱ ብዙ መማር አለባቸው ! 13.01.2023
- ❤️🤰እምዬ እናቴ!🤱❤️ እማ ለዋልሺው ውለታ እሚከፍል ምግባር ባይኖረኝም ግን አንድ ቀን አኮራሻለው አንድ ቀን እሚያስጨንቁሽን ነገሮች አርቅልሻለው ይሄ ቃሌ ነው….ቃል ደግሞ አይታጠፍም።… 12.01.2023
- 🦋#ተጠንቀቅ ""ተጫዋች ነህ አሉ በፍቅር ጉዳይ ሁሉም ጋር የምትሄድ ሌባ አታላይ ድንገት በአጋጣሚ ሆኖልህ ካወከኝ እኔንም በፍቅር ካሰብክ ልትጥለኝ ሴት ናት ብለህ አሹፈህ ጭራሽ እንዳትንቀ… 12.01.2023