እንደ.....ገጣሚ
@yehangetemYou can view and join @yehangetem right away.
221 подписчиков
Посты канала (20)
- Ticket felagi 👉 @Neamn16 03.08.2023
- Пост без текста 03.08.2023
- https://vm.tiktok.com/ZM2arC47u/ 01.07.2023
- Пост без текста 28.06.2023
- እኔ እንደነገርኩህ አትንገራት እንዳፈቀርካትም አታብስራት በፍቅር ዓይንህ አታክማት በድብቅ ስሜትህ ፧ ብቻ አስባት በግልፅ ስታውቀው...ያኔ የአንተ ናት😊 (የሳድስ ሰስሜት) ሀና....... 26.06.2023
- በሀና አዲስ ተፅፎ እንደቀረበ @yehangetem 25.06.2023
- አንቺን እንደማርያም ማርያምን እንዳንቺ!! ኑዛዜ! ስለ ማርያም!... በዘመነ ኦሪት በዘመነ መንሱት ባረጀ ያንጊዜ ባፈጀ አባዜ በጥንት ተክዤ... እልፍ ሴት ደናግል! እልፍ የውበት ሰብል! … 25.06.2023
- https://www.youtube.com/watch?v=NeADQK7kQu0 24.06.2023
- "ያች ምስኪን ነፍሴ" መጫወት መፈንጠዝ መዝናናት ሚያዋያት ከአሻት ውሎ ማደር መራቀቅ ሚመስላት " ያች ምስኪን ነፍሴ" ባክና ከህልሟ ጥግ መክና ከአጥናፏ ከቀመሱት ስትቀምስ መዝቀጥ ሆኖ ትር… 24.06.2023
- "መታለች አትቀርም" ጥሩልኝ አልልም ትመጣለች ቆጥራ ፍጠሩልኝ አልል ቀድሞ አለች ተፈጥራ ሣሙልኝ አልልም አልመኝላትም ሠላምታም አልክም ለእሷ አይገባትም በላሽ ወይ ጠጣሽ ወይ ብዬም አልጠይቃ… 24.06.2023
- *☕️☕️☕️☕️☕️* የገጣሚ ዋይታ...ማረፍያው ቅዳሜ በአቦሉ ጠብቀኝ ልርሳበት ህመሜ መድብል ህናጣቅስ በዜማ ህንዝመም ዘመን እንታዘብ በታሪክ ህንትመም አጉፅለኝ ላጉፅልህ በቃላት ልረታ ወይ… 24.06.2023
- አንቺ ባካኝ ነፍሴ ሲነግሩሽ ባትሰሚ በሚያርፍብሽ እቶን ተይ አትታመሚ ቀድሞስ መዳን.. ከካላትሽ ካልተዋጀ ትውልድ ቢማስን......ዘመን ፈጀ ቃላት ማድነቅ ሆኖ የኛ ጥበብ ጥለቱን አጣነው ከ… 24.06.2023
- አትምጪ ደግሞ አጠይቂኝ ከዓይኖቼ *ራቂ ሳዝን አታፅናኝኝ....በሳቄም አትሳቂ ለህመሜ ማስረሻ መድሃን ካንቺ አላግኝ ከእኔ አትላመጂ.... ልቅርብሽ ቅሪብኝ በተከፋው ሰሞን እቅፍሽ በኔ አይራ… 24.06.2023
- .................ናፍቀኸኛል ትናንት እና ዛሬ የምሰናሰነው ሌላም ምስጢር የለው አንተን ወድጄ ነው አዎ ድሬሃለው በእምባ ሳቅ ታጅቤ በጥቁር ቀሚስ ላይ ቀይ ጃኖ ደርቤ ኩራ እንደ ል… 24.06.2023
- አንቺ ምላስ መላሽ አብስለሽ አጉራሽ.. ገደፍሽ ባሉሽ ጊዜ ምን ሰበብ ሰጠሽ.. እኔ ሳድስ ናድሁ በቃል መደምሰሻ.. በይ ቆርሰሽ አቅምሺኝ ለ*ንቅቡ ሟሟሻ.. ሀና.... 16.06.2023
- ከንቱነትን ለከንቱነት የዳረገች አንዲት ሴት! *** ሳቋ እንደ መስከረም ፈለገ ብረሃን ሠራፂ ነበልባል አሃዱ ነፀብራቅ ከራስ የሚስታርቅ። ፈገግታዋ አደይ ሃምራዊና ቢጫ ንፁህ ሠማያዊ የዘመን… 06.09.2022
- https://t.me/SOEkenalibmovement 15.08.2022
- አልኩሽ ልክ እንደዚህ....... የሠማዬ ፀዳል፤የጨረቃዬ ውበት የክዋክብት እምረት፤ የለሊቴ ድምቀት ከደመና አናት ብርሃን የምትፈጥሪ አፍሽ ሣያወራ ቃላት የምትዘሪ እስቲ ጉዴን ልየው ዛሬ ለ… 06.08.2022
- ገጣሚ ረድኤት ተረፈ @nikolawos 31.07.2022
- የግማሽ ቀን ህልም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 22.07.2022