Tikvah-University
@tikvahuniversityYou can view and join @TikvahUniversity right away.
362 467 подписчиков
Посты канала (20)
- ነጻ የኦንላይን ስልጠና! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪ ከሆኑ፣ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል በመሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሰጠውን ነጻ የኦንላይን ስልጠና ይውሰዱ!… 12.06.2026
- በስልክዎ ያለገደብ ያውሩ! ⏳ ጥሩ ወሬ መሃል ካርድ እያለቀ ተቸገራችኋል? በ1 ብር ብቻ የአንድ ሰዓት የስልክ ጥቅል ገዝተው ለሚወዷቸው ደውለው እንደልብዎ ያውሩ! ለመግዛት ወደ *777# ይ… 12.06.2026
- ትናንት መሰጠት የጀመረው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በዛሬው ውሎ የማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እንዲሁም ቢዝነስ ማኔጅመንትና ኢንተርፕሬነርሺፕ ፈተናዎ… 12.06.2026
- የመውጫ ፈተና (Exit Exam) አኃዛዊ መረጃ፦ 224,234 ➫ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች 287 ➫ የሚሰጡ የፈተና አይነቶች 88 ➫ ፈተናው የሚሰጥባቸው የመፈተኛ ማዕከላት >5,… 12.06.2026
- 💥 የክረምት ስልጠና (ከ40% እስከ 60% ቅናሽ እስከ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም ለምትመዘገቡ) 💥 የፋይናንስ እና ካፒታል ማርኬት ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! የካፒታል ማርኬት ገበያ በኢትዮ… 12.06.2026
- የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) መሰጠት ጀምሯል፡፡ ፈተናው ከዛሬ ሰኔ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት (ቅዳሜ እና እሑድ ሳይጨምር) በኦንላይን ይሰጣ… 11.06.2026
- የየእለቱን ዜናዎችን በSMS እናግኝ! 📲 ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30000 SMS አሁኑኑ በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል የቲክቫህ ትኩስ መረጃዎችን እናግኝ! በቀን 1 … 11.06.2026
- #UoG ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የ3ኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራም ሊጀምር ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ በዚህ ዓመት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (Art… 11.06.2026
- የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ውስጥ ሊካተት ነው፡፡ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በቀጣይ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ለማስተማር የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈፅሟ… 11.06.2026
- 💥 የክረምት ስልጠና (ከ40% እስከ 60% ቅናሽ እስከ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም ለምትመዘገቡ) 💥 ዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export Business) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነ… 11.06.2026
- #ExitExamProtocols የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተ… 11.06.2026
- #ተጨማሪ ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የምትወስዱ ተመዛኞች ማክሰኞ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘ… 10.06.2026
- Tikvah-University pinned a photo 10.06.2026
- #MoH የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠና… 10.06.2026
- #AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ 👇 ከግንቦት 29 እስከ ነሐሴ 05/2… 10.06.2026
- #ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች አመልካቾችን መቀበል ጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለ Masters ፕሮግራም በመደበኛ እ… 10.06.2026
- በኦሮሚያ ክልል በ2018 ዓ.ም 1.1 ሚሊየን ተማሪዎች የክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ይወስዳሉ፡፡ - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በኦሮሚያ ክልል ከሰኔ 8-10/2018 ዓ.ም የሚሰጠ… 10.06.2026
- 💥 የክረምት ስልጠና (ከ40% እስከ 60% ቅናሽ እስከ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም ለምትመዘገቡ) 💥 Entrepreneurship, Marketing, Leadership, Human Resource … 10.06.2026
- የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ ተፈታኝ የሆናችሁ (Re-sitters) የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን https://verify.ethernet.edu.et… 09.06.2026
- የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና በ52 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ይሰጣል፡፡ የመውጫ ፈተናው ከ48ቱ የመንግሥት ዩኒቨርሲዎች በተጨማሪ በኢትዮጵያ መከላ… 09.06.2026