በትልቁ ማሰብ ᴛʜɪɴᴋ ʙɪɢ1
@thinkbig1#ሃሳብ_ሲደጋገም…….ስሜት_ይሆናል! #ስሜት_ሲደጋገም…….ተግባር_ይሆናል! #ተግባር_ሲደጋገም…….ልምድ_ይሆናል! #ልምድ_ሲደጋገም…….ህይወት_ይሆናል! ህይወት የሚጀምረው #ከማሰብ ነው ስለዚህ ሃሳባችንን የምንፈልገው ላይ ብቻ እናድርግ። #ምን_ደጋግማችሁ_ታስባላችሁ ?🤔🤔 @ThinkBig1 Channel @ThinkBig1 @𝐁𝐞𝐭𝐬𝐞1𝐆𝐫𝐚𝐜𝐞
Посты канала (20)
- "በዓለም ላይ ከሁሉ አስከፊው እስር ቤት የሰው አእምሮ ባመነጨው ውሸት ሲጠፈርና በዚያ ቀንበር ውስጥ ሲኖር ነው። እውነተኛ ነፃነት የኅሊና ነፃነት ነው። የኅሊና ነፃነት ደግሞ እውነትን በማ… 22.06.2024
- #Photo_of_the_day ❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀ ❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀ ㅤ ♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ … 22.06.2024
- "የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጂ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም ። እርሱን ብቻ አ… 21.06.2024
- "አሁን ላይ ምን ዓይነት ለውጥ እናስብ ? ካልን ምላሹ ይኸው ነው። ከመማር ከማስተዋልና ከማመሳሰል በሚወለድ ብይን ፤ ሰው ትልቅ ሰው የሚሆነው በሌሎች ልብ ውስጥ መቆየት እስከቻለ ብቻ መሆ… 21.06.2024
- በአስደናቂ ለውጦች የተሞላ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️ ❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀ ❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀ ㅤ ♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜ… 21.06.2024
- አስባችሁታል🤔🤔 #የሚከራይ_ቤት_አለ #እንጀራ_እንሸጣለን ተብሎ በየአንዳንድ የቤት አጥር ላይ እንደሚለጠፈው ሁሉ #እንቅልፍ_እንሸጣለን #ሰላም_እንሸጣለን #ደስታ_እንሸጣለን ተብሎ ቢፃፍ … 09.04.2022
- የጊዜ ፈተና! ሰዎችን ጊዜ እንዲፈትናቸው ፍቀዱ! አንድ የስነ-ልቦና አዋቂ እንዲህ ሲል ተናገረ፡- “ማንኛውም ሰው ያልሆነውን መስሎ በመኖር ወይም በአስመሳይነት ከሶስትና ከአራት ወራት በላይ… 23.09.2021
- ❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀ ❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀ #ሀ_ሲ_ኔ 23.09.2021
- Don't just learn, experience. Don't just read, absorb. Don't just change, transform. Don't just relate, advocate. Don't… 22.09.2021
- ጽኑ ፍላጎት ይኑርህ (“እይታ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ) ለማደግ ከፈለግህ ራስህን ለማሻሻል ጽኑ ፍላጎት ሊኖርህ ይገባል፡፡ ራስን ማሻሻል ማለት ባሉበት ሳይረኩ ከዛሬ … 21.09.2021
- Dare to Be When a new day begins, dare to smile gratefully. When there is darkness, dare to be the first to shine a lig… 20.09.2021
- ለራስህ ከንፈርን አትምጠጥ (“ራስን ማሸነፍ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ) “ደስተኛነት የምርጫ ጉዳይ ነው … በሕይወቴ ያሳለፍኳቸው ከባባድ ነገሮች ላይ ከማተኮር ይ… 20.09.2021
- "ጥዋት ስትነሳ ምታስበው ነገር . . . ለዛሬ ብለህ ያዘጋጀኸው . . . ሁሉንም ለማድረግ አቅደህ ከቤትህ ስትወጣ ሌሎችም እንዳንተው የራሳቸው እቅድ ያላቸው አሉና ላንተ ጥቅም ስትል በነሱ… 14.09.2021
- "አንተ ከምታውቀውና ከምታምነው በላይ ሌላ ማንነት አለህና እሱን ፈልገህ አግኝ" 💗 በሰው ልጅ ተፈጥሮ ውስጥ የምናገኘው አንድ አስቸጋሪ ባህርይ ቢኖር ለማንኛውም ድርጊቱ ወይም ጥፋቱ ኃላፊ… 08.09.2021
- • በሌላ ሰዉ ትተካለህ አለቀ! ምንም ያህል ጎበዝ ብትሆን ቦታህን 'ከለቀክ' ካንተ የሚሻል ወይም ተመጣጣኝ ችሎታ ያለዉ ሰዉ ይተካሃል • ሰዎች በልባቸዉ መኖርህን ከቁብም አይቆጥሩት • የሆ… 03.09.2021
- "ጥዋት ስትነሳ ምታስበው ነገር . . . ለዛሬ ብለህ ያዘጋጀኸው . . . ሁሉንም ለማድረግ አቅደህ ከቤትህ ስትወጣ ሌሎችም እንዳንተው የራሳቸው እቅድ ያላቸው አሉና ላንተ ጥቅም ስትል በነሱ… 02.09.2021
- «ጓደኛ ማፍራት ከፈለክ ብዙም አትቅረብ፣ አትራቅ፣ ፍላጎትህንና ታዕቅቦህን ከሚያስፈልገው በላይ አታድርገው። ቀስ በቀስ ቅረበው፤ እንደወደድከውም መስለህ መሀከላችሁ የተወሰነ ርቀት ይኑረው። … 31.08.2021
- Cultivate your mind - it will blossom beyond your expectations • The quality of your life is determined by the quality … 29.08.2021
- የት ልሁን ንገሩኝ ከግራ ወይስ ከቀኝ የት ሄጄ ልገኝ ከማን ጋር ልመደብ በየትኛው መዝገብ በምን አይነት ስሌት በየትኛው ቀመር እ-ን-ዴ-ት-ስ ልሳፈር የቱ ጎራ ልግባ ማንንስ ልከተል ሄጄ … 26.08.2021
- ጠቃሚ የህይወት መርሆዎች✨ 🙏ደግ ሁን🙌 የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ቢሆንም ደግነትህን አትናገር፡፡ ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎ… 25.08.2021