🎄🎉qűěêñ őŋ🎊🎄
@queen_xxxbillieMusic🎻🎶🎵 Video🎥📽️ Voice 🎙️🎙️ Unique pic📷 Capule pic📸 And beka just feta @mahta17x setoch sile rasachin addimnoch zimmm malt ayichalim @mahita17x mirx mirx ye fkr tarikoch magignet kefelgu ❤❤❤❤❤❤ 👇👇 ..................... .............
86 подписчиков
Посты канала (20)
- Пост без текста 10.07.2022
- ከቺክ ጋር ወክ እያደረክ ወሬ ሲያልቅብህ ፡ ፡ "ይሄንን መንገድ ጥዋት እኔ ነኝ ያፀዳውት"😎 15.04.2022
- ጠብቄሽ ነበረ ቻርጀሩን ሰክቼ ባለ 25 ብር ካርድ ሳልሰስት ሞልቼ "Chat" ሳትገቢ ግዜ ሰአቱ⌚️ ነጎደ ላንቺ የሞላሁት ካርድ ቴሌ ይዞት ሔደ 15.04.2022
- 🎧ወንዲ ማክ እና 🎼ያሬድ ነጉ ከእናቶቻችን በላይ ነጠላ አላቸዉ። 😂😂😂😂😂 🥁 15.04.2022
- አታስብ ቤቱ አስፖልት ዳር ነው በአንድ እጅህ የታክሲ መልስ እየተቀበልክ በአንድ እጅህ የግቢውን በር ታንኳኳለህ። : #አይ_ደላላ 15.04.2022
- ረጅም ጊዜ ጌታ ሆይ ገንዘብ ስጠኝ ብሎ ፀልዮ አልሳካ ሲለው ምን አለ ... #እሺ_አበድረኝ😂 😅😅😅😅😂😂😂 15.04.2022
- ሁሉም ሰው ሊወድክ አይችልም ምክኒያቱም አንተ ብር💶 አይደለክም። 15.04.2022
- ከሆነ ቦታ ወዳልሆነ ቦታ በታክሲ እየተጓዝኩ ነው፡፡ ሂሳብ ስጠየቅ 5ብሬን መዥረጥ አድርጌ ከፈልኩ፡፡ ትንሽ ቆይቶ ረዳቱ 47ብር መልስ ሰጠኝ፡፡ 50ብር የሰጠውት መስሎት ነው፡፡ 50ብር ከከ… 15.04.2022
- ሰርግህን ለምን ሳትጠራኝ ስለው... ፡ በሚቀጥለው እጠራሃለው አላለኝም😳 ፡ የዘንድሮ ትዳርማ የቻይና እጅ አለበት . . . . . አ ይ በ ረ ክ ት ም. . . . ••●◉ 15.04.2022
- 24 ሰዓት #Internet ተጠቃሚ የሆነ ሰው ሲሞት ድንኳን ውስጥ የሚነገረው #አሁን_እኮ_Online_ነበር እንደው ምን አገኘው ?😜😜😜 ✭ ✭ ✭ 15.04.2022
- በቃ በTg እናወራለን ስላት Tg አልጠቀምም ከፈለክ በTelegram እናወራለን ብላኝ ቀኔን አሳመረችው😜😂 15.04.2022
- #ቺኬ_በጣም_አጭር_ከመሆኗ_የተነሳ ልስማት💋 ጎንበስ ስል ቤት ደርሳ ውጪ እንደምታድር ተናግራ ጃኬት ደርባ ከቦርሳዋ ውስጥ Lipstick 💄 አውጥታ ከንፈሯን ተቀብታ ሁላ አልደርስም😂 15.04.2022
- #እኔ በጣም እንደምታምሪ ግን ሰው ነግሮሽ ያቃል? #እሷ ሶል ይሙት በደንብ ነዋ #እኔ ሶል ደሞ ማነው? #እሷ ባለቤቴ ነው #እኔ መች ያገባሽው? #እሷ ሳሚ የተወኝ ቀን #እኔ ሳሚ ለምንድነ… 15.04.2022
- ጥናቶች እንዳረጋገጡት መላጣ ሰዎች ፀጉር የላቸውም 😜😂🤣 15.04.2022
- እኔ ምለው አንድም ሴት ፖሊስ አርግዛ አይቼ አላውቅም ቆይ እንቁላል ነው እንዴ የሚጥሉት🤔 አላለም አንዱ😂😝 15.04.2022
- የ አፋር ሰው ግመል ጠፍታበት ሌላ ሰፈር ይሄድና ኪያዬን አይታቹኋታል😔😂😂 15.04.2022
- እሷ ~ ውዴ ሌሊት ላይ ግን ሽንት ቤት ለመጠቀም ስትሄድ ፈርተህ አታቅም?? እሱ ~ ኸረ በጭራሽ የኔ ፍቅር ፈርቼ አላቅም እሷ ~ እንዴት አንድ ቀን እንኳን ሳትፈራ? እሱ ~ ውዴ እኔ ብዙ … 15.04.2022
- በጠዋት #በአንበሳ_ሻይ_ቅጠል የተፈላ ሻይ ጠጥቶ #አንበሳ_ጫማ አድርጎ #ከአንበሳ_ባንክ ብር አውጥቶ #ጥቁር_አንበሳ ት/ቤት አካባቢ #አንበሳ_ቢራ ሲጠጣ ተፈንክቶ #ጥቁር_አንበሳ_ሆስፒታል … 15.04.2022
- ከተለያዩ ማህበረሰብ የሰበሰብነውን የተለያዩ እርዳታዎች ዛሬ ለምስኪኖች ለመስጠት አስበን ካሜራ ማኑ ስለቀረ ለነገ አሸጋግረነዋል😜😂 15.04.2022
- ⚜ብሮ ደብሮሀል? አንቺስ እህቴ🤔 እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ🙄🙄🤦♂😎🤣 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 14.04.2022