Pub አማርኛ
@pubamharicቁምነገር አዘል ቧልቶችን እናዋልዳለን። ይህ የ @CuriosityPub አማርኛ ገጽ ነው። ሃገርኛ መጣጥፎችን፣ የተመረጡ ሃሳቦችን፣ ድርሳናቶችን፣ ጨዋታዎችን እናወጋለን። በሃገር ልጅ አፍ እንጨዋወታለን። ኖር፣ አርሂቡ ብለናል።
Посты канала (20)
- ቀና በል አሁን ቀና በል ቀና በል ቀና ቀና በል የጀግኖቹ ልጅ ቀና በል አንተ ነህና ቀና በል ከሀገር ወዲያ ሞት ቀና በል ሞት የለምና ቀና በል አሁን ቀና በል ቀና በል ቀና ቀና በል ጥን… 02.11.2021
- እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ፣ ግን ባባው ናፈኩሽ እና እምባ ቀደመኝ፤ እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ፣ በወንዜ በሀገሬ እያለሁ ሀገር ናፍቄ፡፡ 😢😢😢😢😢😢😢😢 02.11.2021
- ተስፋም ሲጠፋ፣ ምኞትም ሲመንን፣ ሁሉን አሻግሮ የሚያሳይ ሽንቁር፣ ሁሉን የሚለቅ ምናብ ህይወት ታለብሰናለች፡፡ ቅይጥ 23.09.2021
- ሰውም አፈር ነው፡፡ 23.09.2021
- ሀገር ማለት አፈር ነው፡፡ 23.09.2021
- ሀገር ማለት ሰው ነው እያሉ በትውልድህ እንቅልፍ ላይ ብርድ ልብስ ይደርባሉ፡፡ 23.09.2021
- ብዙ እናነባለን፡፡ ብዙ እናወራለን፡፡ ጅምር ነገር መጨረስ ግድ ስለሆነ እንዲሁም በተረጋጋ አእምሮ ለመመለስ ሲባል ብዙ አለጠፍኩም ለዚህም ትልቅ ይቅርታ ለናንተ፡ ትንሽ ጊዜ ከዛ በሰፊው እን… 12.09.2021
- አላችሁ ወይ? 06.09.2021
- አልገባኝም የተሰኘውን የ ዬናስ (ዶ/ር) ስራንን በቅርብ እናነባለን:: በጣም ታላቅ ይቅርታ ብዙ ቀን ስለጠፋው:: 🙇🏽♂️ 30.06.2021
- ይህ ቃል ብዙ ሊወጣው ይችላል:: ማለት በጣም ብዙ ግን ከሁሉም በላይ ሰው ምድር ላይ እስካለ ድረስ ምንም ቢሆን ኑሮው ከምርጫው ጋር እንደተቆራኘ ያብራራል እና በደንብ አስቡት ለማለት ያህል… 08.06.2021
- እንደወደዳችሁት እምነቴ ነው:: ማታ እናወጋለን 08.06.2021
- Пост без текста 29.05.2021
- ለሊት የ ገብረክርስቶስ ደስታን ግጥሞች እናነባለን። 29.05.2021
- Пост без текста 28.05.2021
- Пост без текста 25.05.2021
- Пост без текста 24.05.2021
- ሰላም ወዳጆች! ትናንት ከ አዳም ረታ መጽሃፍ የተቀነጨበ ጸሁፍ አንብበን ነበር። እናም የተቆረጠ ጸሁፍ ከሚሆን በቀን አስር ገጾችን ብናነብ ስል አሰብኩ። እናንተስ ምን ትላላቹ? 24.05.2021
- Пост без текста 23.05.2021
- በጣም ትልቅ ይቅርታ። ዛሬ ማታ የ አዳም ረታን የስንብት ቀለማት እንጀምራለን። 23.05.2021
- ሰላም! ዛሬ አዳም ረታን የተወሰነ እናነባለን። ሲመሽ እንገናኝ:: 22.05.2021