ግጥም-በእኛ 💌
@poemers"ይሄ ምናገባኝ የምትሉት ሀረግ እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደበግ..." 👇 የተለያዩ ሀሳብ ያላቸው "ግጥሞች ትዝታ፣ፍቅር ፣ናፍቆት የሚወጡበት ቻናል እንዲሁ ለመጋበዝ ከፈለጉ ሁሉም አለ ምን ጎሎ.. ሰላማቹ ይብዛ
Посты канала (20)
- ቀለም መጽሔት🗞️ ቅፅ 1 እትም 4 እያነበባቹህ ለወዳጅዎ ያጋሩ ለሀሳብ አስተያየት @KelemMagazine Telegram 👇❤️ @kelemofficial 25.10.2025
- ቀለም መጽሔት🗞️ ቅፅ 1 / እትም 3 ለሀሳብ አስተያየት @KelemMagazine Telegram 👇 @kelemofficial 25.09.2025
- እዚሁ የመጣልኝ ሐሳብ ላካፍላቹህ ከ ስምንትና ከ ሰባት አመት በፊት የማውቃት አንድ ጥቅስ አለች "ደሀ ምኞቱን በመቀነስ ሀብታም ይሆናል" የምትል። የማን ጥቅስ እንደሆነ ባላውቅም ወደ ቡዲ… 23.08.2025
- አነቃቂ ተናጋሪዎች(Motivational speakers) ለምን እንደማይመቹኝ ከ psychology አንፃር በምክንያት ላስረዳ:- የ ስነ ልቦና አማካሪዎች (psychologist or counse… 23.04.2025
- የቀለም ስነ ልቦና (Color Psychology) ለምንድነው ሀኪም ቤት ስሄድ ነጭ ቀለም የሚቀባው? ብለህ ታውቃለህ ወይም ስጋ ቤት? የተለያዩ የንግድ ተቋማት የሚጠቀሙትን ቀለም ለምን መረጡ… 14.04.2025
- የስነ ልቦና አማካሪዎች (Psychologist) ደንበኞቻቸውን በሚያማክሩበት ወቅት የሚጠቀሙትን ዘዴዎ ላካፍላቹ። አሁን አሁን ሰዎች በተለያዩ ምክንያት ቶሎ የመከፋትና የማዘን ነገር እየበዛ … 09.04.2025
- ርዕስ :- መዋቲነት ዝግጅት :- ፍሉይ አለም ምንጭ :- ፍልስፍና ከ ሶቅራጠስ እስከ ዘርዐያቆብ 08.04.2025
- ጋዜጠኛው ፦" ጋሽ ስብሃት " ስብሀት ፦ " ለበይክ " ጋዜጠኛው፦ " አንተ ኮ ታዋቂ ደራሲ ነህ ለምንድነው የግል መኪና የሌለህ?" አንገቱን አቀርቅሮ ለትንሽ ደቂቃ ቆየ ስብ… 05.04.2025
- ዱባ ወጥ በስልጆ የሆነ life 02.04.2025
- "ፈጣሪያቹሁ ያስጨበጣቹህ የልጅነት ፀዳል ከወዴት አለ? ፍዳን በልጅነት ፊታቹሁ ላይ ያደረገ እርሱ ማነው?" የተጠላው እንዳልተጠላ 02.04.2025
- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም እያስተዋልኩት የመጣውት ነገር ቢኖር ሰዎች የ ስነ ልቦና ህመሞችን (Disorder) አለብኝ የማለት ነገር ነው። Disorder በመጀመሪያ ምንድነው? የሚለውን ሲገለ… 31.03.2025
- Social Media Burnout ይመስለኛል ሦስተኛ አመት የሁለተኛ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሆነን ነው ስለ Psychological Burnout የተማርነው። Psychological Burn… 29.03.2025
- በሦስት ነገር ምድር ትናወጣለች አራተኛውንም ትሸከም ዘንድ አይቻላትም ባርያ በነገሰ ጊዜ ፣ ሰነፍ እንጀራ በጠገበ ጊዜ ፣ የተጠላች ሴት ባል ባገኘች ጊዜ እና ሴት ባርያ እመቤቷን በወረሰች … 25.03.2025
- ባልና ሚስት ንግግር ሳይጀምሩ በፊት ባልየው: ሳስበው አንቺ ልክ ነሽ ሚስት: ምንም ነገር አልተናገርኩምኮ ባል: ልክ ነሽ ምንም አላልሽም ከዚ ቡሀላ ለምናወራው ወሬ ጊዜ ለመቆጠብ ያክል ነው… 23.03.2025
- አንዱ ሸሁ ጋር ሄዶ "ያ ሼህ ዘላለም መኖር እፈልጋለሁ?" አላቸው ሸህየው:- "ዘላለም መኖር ከፈለግክ አግባ" አሉት ሰውዬው:- "እንዴ ካገባሁ ዘላለም እኖራለሁ?" ሸህየው:-"አይ ዘላለም … 14.12.2024
- ዎከም ኢዘየክ ወግ አዋቂ በኃይሉ ገ/መድህን አንድ የመፅሐፍ ምርቃት ላይ ምን አሉ:- ካይሮ መግቢያ ላይ ዎከም ኢዘየክ የሚል በ አረብኛ የተፃፈ ፅሑፍ አለ ምን ማለት መሠላቹ ሀሳቡ ወደኛ ሲ… 08.12.2024
- *JAB TAK HAI JAAN* . . Tumhari diwwani haso koo, Tumhari pyaar kaa muskan koo, Tumhari haathoka ishq, Din se din tak, P… 08.12.2024
- በድሮ ዘመን በንጉስ ጊዜ ነው አሉ የዛኔ ውታፍ ነቃይ የሚባሉ አሉ ስራቸው ምን መሰላቹ ነገስታቱ እና ሹማምንቱ ከመቀመጫቸው ሲነሱ ቀሚሳቸው ወይ ልብሳቸው ቂጣቻው ላይ ሲወተፍ ከመቀመጫቸው ላ… 23.11.2024
- world giving index ranking (የ አለም ለጋስ ህዝቦች ደረጃ) በ አለም ዙሪያ በ 142 ሀገሮች የተሰራ ጥናት ነው። ጥናቱ በዋናነት 3 ነገሮች ላይ ያተኮረ ነው። 1, ለተለያዩ… 22.11.2024
- ለ ሀጥያትም ይታነሳል? እኚ በቀይ መብራት የተንቆጠቆጡ ጎዳናዎች ላይ በውድቅት ሌሊት በለጋነቴ ተፈራርቄባቸዋለሁ ፣ በወጣትነቴ ብዙ ሴሰኛ ወንዶች ቀሚሴ ላይ እጣ ተጣጥለውብኛል! ዛሬ ላይ ወ… 18.11.2024