የ😍ፍቅር ❤️ቤት
@one_chanci ┈┈••◉❖◉●••┈ እውነት ሄድሽ በቃ?🌺 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ምትወጃት ጨረቃ ከሰማይ ሰሌዳ ሳትጠፋ ጠልቃ ነብሴም እንቺን ለምዳ፣ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሳይበቃት ፈንድቃ እውነት ሄድሽ በቃ? ለቅሶ ይሰማኛል፣ የሚያነቡ ሰዎች ከፊቴ አያለሁ አፈር ቡንን ይላል፣ መቃብር ሲቆፈር እመለከታለሁ ምን እያረጉ ነው? ምን እንደሚ