ึัืุ💏้🍭 мุึ່іяູ່່່່яຸ໊α็ вູິ້່εູ້່ιιື້ 🐛ຸຶ້່່ 💔+🎵 =❤
@marakiye7💔 + 🎶 = FRESH 💖 😜 @Marakiye7 ~ ~ ~ @Marakiye7 #75%music You want to laugh Get some quotes ★Listen to some music and ★And see some dirty mind thoughts Then what are you waiting for join it ✡ Friendly channel -- @
Посты канала (20)
- ึัืุ💏้🍭 мุึ່іяູ່່່່яຸ໊α็ вູິ້່εູ້່ιιື້ 🐛ຸຶ້່່ 💔+🎵 =❤ pinned a voice message 15.01.2026
- Channel photo updated 03.04.2023
- ያንቺ ወዳጅ ሁሉ ...ወዳጄ ነው ብላት ያንቺ ጠላት ሁሉ ...ጠላቴ ነው ብላት ድንገት ብድግ ብላ ....ጠላቴ ነህ አለቺኝ ያው ቃሌን አላጥፍብሽም .....እናም የገዛ ጠላቴ አረግሺኝ 🥺 … 15.07.2022
- ትዝታ አንገላቶኝ ናፍቆት አንገላቶኝ ምይዝ ምጨብጠው ግራ ገባኝ እና እፀልይ ጀመረ አምላክ ቤት ሄድኩና ''እባክህን አምላክ እሷን የማገኝበት ምህረት ወደኔ ላክ ናፍቆቷ ዘዉትር ከሚነሳኝ ሰላ… 15.07.2022
- ልትዋሸኝ ትፈልጋለህ…ክነፍ ከኔ ሌላ ትመኛለህ… ክነፍ ልቤን ልትሰብረው ትሞክራለህ አሁንም… ክነፍ ግን ከዚ በላይ ክብሬ ላይ እንድትዝናና አልፈቅድልህም, ሂድ የፈለከውን አድርግ ግን ተራዬ … 06.07.2022
- ይሆናል ብለው ....ገፍተው ቢደርሱ ህሊናን ደፍነው.... ምን ቢመለሱ ጻድቁን ትተው..... ገብተው ከእርኩሱ መልአክ ነን ......አሉ ሲልከሰከሱ ቢጠፋባቸው .....የእውነት መልሱ እኛ … 06.07.2022
- መኖር እየቻልክ ያላንቺ መኖር አልችልም ስትል አምኜህ ነበር፤ ቃላት እያጣመርክ አፈቀርኩሽ ስትል አልተቃወምኩህም እንደውም አንተ ልትወደኝ ከምትችለው በላይ ወደድኩህ፤ ካንተ ከተለየው የማብድ… 06.07.2022
- ሁሉም ሰው ማጣት ማይፈልጋቸው ብዙ ነገር አለ፡፡ . . እኔም እንደዛው ማጣት ማልፈልገው ብዙ ነገር አለ..... ከሁሉም ይበልጥ ግን አንቺን ማጣት አልፈልግም....ህይወቴ ካንቺ ውጪ ምን እ… 06.07.2022
- #Sweet_Banana 💃🕺🍻💃 🕺🍺 @Marakiye7 @Marakiye7 06.07.2022
- በጣም እንደናፈቅሺኝ ያወኩት... . ሳገኝሽ .... ድብርቴ" ሀዘኔና " ድካሜ ሁሉ ሲለቀኝ ነው።❤️ እያየሁሽ እንኳን ትናፍቂኛለሽ እኮ ....❤️🔥😍 @Marakiye7 @Marakiye7 05.07.2022
- ግን ፡ እንዴት፡ ያለ ፡ ደስስ ፡ የሚል ስሜት ፡ ነው ፡ አንቺ ፡ ያለሽበት ፡ ህይወት ፡ መኖር .....💋 @Marakiye7 @Marakiye7 05.07.2022
- አልቅስ ግን .... እንባህን ላስለቀሱህ ሰዎች እንደ እዳ ያዘዉ ....የሆነ ቀን ታስከፍላችዋለህ...💪 @Marakiye7 @Marakiye7 05.07.2022
- ረስቼሻለው 😕 ፎቶሽን አጥፍቼው ...በህልሜ አይሻለው ስልክሽን ደልቼው... በቃሌ አቀዋለው ሲመሻሽ ድምፅሽን ....ባሳቤ ሰማዋለው ስምሽን ስሰማ .......ሁሌ ደነግጣለው እና አረሳሁሽም… 05.07.2022
- አንዳንዴ ተራና አላስፈላጊ ሰዎችን ከህይወታችን ማሶጣት ግድ ይለናል ምክንያቱም እኛ ለነሱ ስለማንጠቅም ሳይሆን........ እነሱ ለኛ ስለማይጠቅሙና ስለማይገቡን ነው✌️ @Marakiye7 @… 05.07.2022
- 🚶😔🚶😔 ጭር ባለ ጨለማ…የመንገድ መብራቶች ደምቀው በበሩበት መንገድ ብቻዬን ወክ እያደረኩ ነው…አለምም ጀርባዋን ከሰጠቺኝ ቆየች…በርግጥ እኔ ግድ የለኝም…ብቻ እሄዳለው መንገዴ ሁሌም … 05.07.2022
- ፈገግታሽ አይደለም እኔን የታጠቀ ሰራዊት ያንበረክካል ...ለዛም ነው የተሸነፍኩልሽ❤️ 🙈🙈 @Marakiye7 @Marakiye7 04.07.2022
- የኃውላቹ ...በቀደም ለት አንገቴ ስር በከንፈሯ ብተዳብሰኝ የምፈራው አካሌ እሱ እንደሆነ ያ ከንፈሯ አስታወሰኝ🙈 ደሞ ድንገት ቀልድ ነግራኝ ስቄ ስቄ እንዳባራሁ ጥርስህ ሲያምር ስላለችኝ … 02.07.2022
- መዳፍ ማንበብ ትቺያለሽ ..?? ድሮ ለታ የጨበጥሺኝ ቀኝ መዳፌን አሳከከኝ ለእርግማን ነው ብዬ ፈራሁ በልቶኝ መቼም አይባርከኝ ..🤷♂ እስቲ እይልኝ እባክሽን የሚበላኝ የት ድረስ ነው እ… 01.07.2022
- እቺን ቃል ንገሯት ተፈርዶብኝ እንጂ መለየት ተስኖኝ ጥሬውን ከብስል ሀገሬው ምድር ላይ እሷ ብቻ ቆንጆ የቀረች ይመስል ዞር ባለች ቁጥር አትራቂኝ እያልኩ የምለማመጣት ልቻለው ብዬ እንጂ ምሳ… 01.07.2022
- ሸንጎና ፈራጁ ሸንጎና ፈራጁ ጠበቃን አበጁ ሌቦን ፈለሰፋ ንፁሁን ገረፋ ከበርባን አበሩ ሸርን እያደሩ ቢናገሩም ቢሉ ሸንጎ ለፍትህ ነው ላይ ላዩ ቢዋብም ቅሉ ግን ሌላ ነው እውነት ቢሆንማ ደ… 30.06.2022