❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም))
@joftdav💞💕 የፍቅር ስሜት 💕💞 🌱ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል🌱 👉 @Mak_bale @joftdav @Mak_bale
Посты канала (20)
- /// ቀናሽ አሉ // በቆምሽበት ሌላ ሳቆም ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ... ስሜን ጠርተሽ ተንበርክከሽ በናፍቆት ድምፅ ጮ'ሽም አሉ አንቺን በለመንኩበት አንደበቴ ሌላዋ… 12.06.2026
- ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም)) pinned «፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 👉👉 #ኪያዬ_አይደለሽም 👈👈 ትዝ ይልሻል #ውዴ ያኔ... ከ 3 ወራት በፊት እኔና አንቺ ሆነን በፍቅ… 12.03.2026
- R 28.11.2025
- ይቅርታ ባይገባኝም ግን ምን ላድርግ እናቴ ልል የምችለው ነገር ይቅርታ ብቻ ነው ይቅርታ 13.06.2024
- ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሀ~ሴት ሀ -- ብሎ ጅማሬ የሁሉ መጀመሪያ የነገር የፍቅር … 13.06.2024
- ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም)) pinned «https://vm.tiktok.com/ZMYbpsULb/» 04.04.2023
- https://vm.tiktok.com/ZMYbpsULb/ 04.04.2023
- ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ #ይቅርታ_እራሱ_ይቀራል በ jo አንቺን መልሶ .............ካላመጣሽ ርቀሽ ከሄድሽበት .........ካልመለሰሽ ፍቅሬን መውደዴን… 29.03.2023
- Plss start the bot 29.12.2022
- 🎬 FERA MOVIES GALLERY ቻናላችን ላይ ሚያገኞቸው ፊልሞች፡ 🎞 ኢንግሊዘኛ ፊልሞች በትርጉም፡ 🎞 የህንድ ፊልሞች በትርጉም፡ 🎞 ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም፡ 🎞 የቱርክ ተከታ… 22.12.2022
- ሰላም ሰላም👐 ጅርቱ? ቅዳሜን ከኩታ ጋር..... በጉጉት ስትጠበቅ የነበረው ኩታ መጽሄት አንድ ሳምንት ዘግየት በማለቷ ይቅርታዬን እንኩ እያለች በዚ ሳምንት እነሆ ጥዕሙ እና ደማም ፅሁፎች… 09.04.2022
- ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም)) pinned «/// ቀናሽ አሉ /// በቆምሽበት ሌላ ሳቆም ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ... ስሜን ጠርተሽ ተንበርክከሽ በናፍቆት ድምፅ ጮ'ሽም አሉ አንቺን በለመ… 15.03.2022
- /// ቀናሽ አሉ /// በቆምሽበት ሌላ ሳቆም ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ... ስሜን ጠርተሽ ተንበርክከሽ በናፍቆት ድምፅ ጮ'ሽም አሉ አንቺን በለመንኩበት አንደበቴ ሌላዋን እንስት ሳማክራት ስላን… 15.03.2022
- ✤✣ይታይሽ የኔ አለም✣✤ ይታይሽ የኔ አለም አዎን ተመልከቺ አስተውይ እናቴ.... የእህቶቼን ሳቅ የልጆችሽን ድምፅ ሳጣው ከሰፈሬ። ፨፨፨፨፨፨ አዎን ኢትዮጵያዬ በወንዞች በሳርሽ በእርሻ ባፈ… 15.03.2022
- ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 👉👉 #ኪያዬ_አይደለሽም 👈👈 ትዝ ይልሻል #ውዴ ያኔ... ከ 3 ወራት በፊት እኔና አንቺ ሆነን በፍቅርም ከንፈን፤ ህይወትን እረስተን፤ ሀዘንን አባረ… 15.03.2022
- ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨ (((እኔም #ገጣሚ_ነኝ))) ስሙኝ....... እኔም #ገጣሚ_ነኝ! በሶሻል ሚዲያ ስሜ ያልተጠራ ብዙም ያልታወኩኝ.... በደሳ… 15.03.2022
- ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ << አባ >> ስምህ ገናና ነበር የኔ የስም መጠሪያዬ ከስሜ ስምህ ተከትሎ የሙሉነት መታያዬ አባትነትህ ልዩ ነው ከነውጠኞች የሚበልጥ ለኔ ለልጅህማ… 15.03.2022
- አንድ ቀን ትመለሻለሽ እሱንም ቀን እጠብቀዋለሁ አውቃለሁ ምናልባት የራስሽ ሂወት ይኖርሻል... የምታፈቅሪው የምትሞችለት ሰው... ሁሌም ምነው እሱን ሰው ባረገኝ እላለሁ ግን እሱ ህልም ነው… 14.03.2022
- ሰላም ሰላም👐 በጉጉት ስትጠበቅ የነበረችው የመጀመሪያዋ ኩታ - መጽሄት ቅፅ አንድ ዛሬ ለንባብ በቅታለች። ቤተሰብ እንፍጠር - ለወዳጅ ዘመድ ማጋራቶዎን አይርሱ። መርሀባ! @more_more… 05.03.2022
- ተጠንቀቅ አሳርፍ •••••••••••••••••••••••••••••••• ቀን አገኘሁ ብለህ አንዱን ለማሳመን ~ ወይ ለማደናገር ጊዜ በቀደደው ከአቅም በላይ ከፍተህ ~ ውሸት ስትናገር ወድቃ እ… 10.02.2022