Fana Media Corporation S.C (FMC)
@fanatelevisionThis is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Посты канала (20)
- ድንበሮች ለቀጣናዊ ውህደት ድልድይ ሆነው ሊያገለግሉ ይገባል – ቀነአ ያደታ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድንበሮች ለቀጣናዊ ውህደት እንደ ድልድይ ሆነው ሊያገለግ… 12.06.2026
- የሰራዊቱን የውጊያ ዝግጁነትና የጤና ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል ሪፎርም ተደርጓል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰራዊቱን የውጊያ ዝግጁነት … 12.06.2026
- ለአርሶ አደሩ የዲጂታል መረጃ ሥርዓት ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአርሶ አደሩ የዲጂታል መረጃ ሥርዓት ተደራሽነትን ይበልጥ በማጠና… 12.06.2026
- የተፈጥሮ ሃብትን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጋር ማጣመርና ማልማት… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ ሃብትን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጋር ማጣመርና ማልማት ይገባል አለ የኢ… 12.06.2026
- Пост без текста 12.06.2026
- ለጠላት የተሳሳተ ስሌት ምላሽ ለመስጠት ጦሩ በተጠንቀቅ ቆሟል – ኢራን አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የኢራን ጦር በጠላት ለሚሰነዘር ማንኛው… 12.06.2026
- ከ989 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ989 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባን… 12.06.2026
- መንግሥት የሚመሰርተው ፓርቲ የመራጩን ሕዝብ ፍላጎት ለመመለስ መስራት አለበት – የመዲናዋ ነዋሪዎች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫውን በማሸነፍ መንግሥት የሚመሰርተው … 12.06.2026
- ሕዝቡ ለጫናዎች ሳይበገር በድምጹ ዴሞክራሲን ለማጽናት ቁርጠኛነቱን አሳይቷል – አቶ ጥላሁን አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ ለጫናዎች ሳይበገር በ… 12.06.2026
- በአማራ ክልል የማዕድን ሃብት ልማት ሥራን ይበልጥ ለማጠናከር… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የማዕድን ሃብት ልማት የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት የ… 12.06.2026
- https://www.youtube.com/watch?v=_JepwHqvCHE 12.06.2026
- የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ያዘጋጁት የ2026 ዓለም ዋንጫ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች … 12.06.2026
- ፋና ላምሮት በፍጻሜ ዋዜማ በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 11 ሳምንታት በጠንካራ ፉክክር የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 የፍጻሜ … 12.06.2026
- በሁሉም የዓለም ዋንጫ የተሳተችፈው ብራዚል… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚል በዓለም ዋንጫ መድረክ ከምስረታው ጀምሮ በእያንዳንዱ ውድድር ላይ በመሳተፍ ቀዳሚዋ እና ብ… 12.06.2026
- የከዋክብቱ የመጨረሻ ዓለም ዋንጫ ከደቂቃዎች በኋላ በኤክስትራ ታይም ስፖርት ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን #ስፖርት_ፖድካስት #ፖድካስት #ፋናፖድካስት #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanapodcast #f… 12.06.2026
- ሰላም፣ እንደምን አደራችሁ? አብሮነት ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ልማት ከፍተኛ ሚና አለው፡፡ የሀገር ግንባታ የአንድን ማሕበረሰብ ሁለንተናዊ መዋቅር፣ የሕግ የበላይነትን፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬንና… 12.06.2026
- ሜክሲኮ ደቡብ አፍሪካን 2 ለ 0 አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ሜክሲኮ ደቡብ አፍሪካን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች… 11.06.2026
- 23ኛው የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ያዘጋጁት የ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር መክፈቻ… 11.06.2026
- https://youtu.be/QNoA-LlfOTQ 11.06.2026
- 1 ሺህ 131 የምርጫ ክልል ውጤቶች ወደ ማረጋገጫ ማዕከል ደረሱ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ሺህ 139 የምርጫ ክልል ውጤቶች 1 ሺህ 131 ያህሉ ወደ ማረጋገጫ ማዕ… 11.06.2026