🇪🇹 ኢትዮ Students
@ethiostudentsOur Bot : @EthioExamBot Contact : @ethioexamsupport Or @Etssupport
Посты канала (20)
- በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት የኩርድ ቡድኖች ጥምረት በመፍጠር ጦርነት አወጁ በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት ታዋቂ የኩርድ የፖለቲካ እና የታጠቁ ቡድኖች፣ ለአሥርተ ዓመታት የነበራቸውን ልዩነት … 04.03.2026
- የኢራን የአሜሪካ እና የእስራኤል የገቡበት ጦርነት ከዛሬ ነገ ይረጋጋል ሲባል የባሰ አለም ወደማትወጣበት ማጥ ውስጥ እያስገባት ይመስላል ። ከባለፈው ቅዳሜ መንፈሳዊ መሪዋ ከተገደለበት ቀን… 03.03.2026
- #የጨረቃ ግርዶሽ ዛሬ 3/3/26 የጨረቃ ግርዶሽ በመላው አለም ይከሰታል የዛሬው የጨረቃ ደም መምሰል በብዙዎች መነጋገሪያ እየሆነ ነው። ይህ የ ጨረቃ ግርዶሽ 3ኛው ወር ላይ በ3ኛው ቀን በ… 03.03.2026
- ...የቀጠለ እንደ ምሳሌ ከሚያነሷቸው ሀሳቦች መካከል 🎈የጨረቃ ላይ መውጣት (Moon landing) NASA ብዙውን ጊዜ ውሸት ነው ፣ በስቱዲዮ ተቀርጿል ብለው ያምናሉ የቅንብር ቪዲዮዎችን… 02.03.2026
- ክፍል 1 ኮንስፒራሲ ቲዎሪ (Conspiracy Theory) አንድ ክስተት፣ አሳዛኝ ነገር ወይም ትልቅ ችግር (ለምሳሌ፦ ጦርነት፣ በሽታ፣ የፖለቲካ ግድያ፣ የኢኮኖሚ ቀውስ) በተደበቀ ቡድን (… 02.03.2026
- *All this has happened in 2026. We're just in February. - Iran supreme leader ayatollah assassinated -The US And Israel… 28.02.2026
- 👉 ቻይና ውስጥ የሚገኙ በህክምና ላይ የሚሰሩ ሳይንቲስቶች CRISPR የተባለ ቴክኖሎጂ በመጠቀም (gene editing) የHIV ቫይረስን ከበሽታ መከላከል ሴሎች ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ ችለ… 14.02.2026
- #RIP ሰበር ዜና 💔 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS 16.01.2026
- #Rip ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ። የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል። ታላቁ … 19.10.2025
- አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣… 02.10.2025
- ማለፊያ ነጥብ 300 የነበረው አሁን በወጣ መረጃ ወደ 297 ዝቅ ተደርጓል ዝርዝር መረጃው ከላይ በምስል መመልከት ትችላላችሁ ‼️ 30.09.2025
- የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ተደርጓል። ***// የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠናቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና… 15.09.2025
- በአዲስ አበባ በፒኤስጂ እና ቼልሲ ጨዋታ የተነሳ በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ ትላንት ምሽት በአሜርካ ኒው ጀርሲ በሚገኘው ሜትላይፍ ስታዲየም በፒኤስጂ እና ቼልሲ መካከል የተደረገውን… 14.07.2025
- ዛሬ ለእግርኳስ አፍቃሪያን መራር ሀዘን 😭 ዲዮጎ ጆታ በመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ እየተዘገበ ነዉ። ጆታ አደጋዉ ባጋጠመበት ወቅት ከወንድሙ ጋር ነበር። የሁለቱም ህይወት አልፏ… 03.07.2025
- ግለሰቡ የ25 ቀናት እስር ተፈረደበት‼ ከላይ በቪድዮ ይመለከታል ። በቅርቡ የትራፊክ ፖሊስ እንዲሁም የመንግስት ስራተኛ የሆነ ግለሰብ የደበደበው ተከሳሽ ታማኝ አስማማው አንዳርጌ 3 ዓመት … 25.06.2025
- " የ12ቱ ቀናት ጦርነት ማብቃቱ ይበሰራል " - ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል እና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ገለጹ። " እስራኤ… 24.06.2025
- WW III ???? አሜሪካ ኢራን ላይ የአየር ጥቃት ሰነዘረች አሜሪካ ፎርዶውን ጨምሮ ኢራን ውስጥ በሚገኙ 3 የኒውክሌር ተቋማት ላይ ጥቃት ማድረሷን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። … 22.06.2025
- ሰበር‼️ ትራምፕ :- ቴህራንን አሁኑኑ ልቀቁ ኢራን የኑክሌያር ስምምነቱን መፈረም ነበረባት፣እንዲፈርሙ ነግሬያቸው ነበር። ይህ በጣም አሳፋሪ ነው። ኢራን የኑክሌር ጦር መሳሪያ አይኖራትም። … 17.06.2025
- ሁለት ሰበር መረጃዎች‼️ የእስራኤል ጦር ቴህራንን ልቀቁ ብሏል‼️ የእስራኤል ጦር በኢራን በሚገኙ ሁሉም የኒውክሌር ፋሲሊቲዎች እና የጦር መሳሪያ ማምረቻ ባሉ አካባቢዎች የሚገኙ ሁሉም ነዋሪ… 15.06.2025
- ኢራን ተኮሰች‼️ እስራኤል ለዜጓቿ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች። የኢራን ጥቃት መቃረቡን ተከትሎ እስራኤል ዜጎቿን ለደህንነታቸው በማያሰጉ ቦታዎች እንዲቀመጡ፣እንቅስቃሴ እንዲቀንሱ እንዲሁም በጋራ … 14.06.2025