Ethiopian Architecture and Urbanism
@ethiopianarchitectureandurbanismIt is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.
Посты канала (20)
- የቀደሙ ነዳፊዎቻችን ጂ. ኬ. ፋሌክ ታላቅ የትምህርት ተቋማት ነዳፊ። ጂኬ ፋሌክ ወጣት እንግሊዛዊ ነዳፊ ሲሆን በ 1950ዎቹ እኤአ ትምህርት ቤቶችን እና የትምህርት ተቋማትን በብዛት የነደፈ… 11.06.2026
- ታሪካዊ ኪነህንጻ ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት፣ ባህርዳር። ሰኔ 4 ቀን 1955 ዓም ከፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት እስከ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 64ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ሰኔ 4 ቀን 1955 … 11.06.2026
- የራድዮ መርሀግብር ከቤት_እስከ_ከተማ የዛሬ ሰኔ 2/2018 ዓ.ም የከቤት እስከ ከተማ መሰናዶ፡- ‘’የሕንፃ ግንባታ ጊዜ ግመታ" በሚል ርዕሰ በግንባታ ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶችን … 10.06.2026
- Пост без текста 10.06.2026
- Пост без текста 10.06.2026
- ታሪካዊ ኪነህንጻ። ደብረሊባኖስ ገዳም። በ ግሪካዊው ኮንስታንቲኖስ ዶክሲያዲስ። ደብረሊባኖስ ገዳም በቀ.ኃ.ሥ. ትዕዛዝ በወቅቱ የስራ እና ከተማ ልማት ሚኒስቴር በነበሩት በደጃዝማች መንገሻ… 10.06.2026
- አለምዓቀፍ ኪነህንጻ ሳግራዳ ፋሚሊያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ባርሴሎና ፣ ስፔን ዛሬ፣ ሰኔ 10 ቀን (እኤአ) ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ታሪካዊውን መስቀል መርቀው ይከፍታሉ። በተያያ… 10.06.2026
- አዲስ አበባ የ አየር ላይ ተንቀሳቃሽ ምስል ምንጭ። ሜሮን ተፈሪ፣ በ Ethiopianairlines Fan Page ገጽ በኩል @ethiopianarchitectureandurbanism 08.06.2026
- አጎፕ ሌቮን ካራካሺያን (ነፍሰ ሔር) በ1960ዎቹ መጨረሻ እና በ1970ዎቹ መጀመርያ በአዲስ አበባ ብዙ ህንጻዎችን የነደፈ አርመናዊ ዝርያ ያለው ቡልጋሪያዊ ህንጻ ነዳፊ። ካራካሺያን በምስሉ… 08.06.2026
- የቆዩ የከተማ ምስሎች ቸርችል ጎዳና የመጀመሪያዎቹ ወቅቶች። 1960ዎቹ አጋማሽ። ምስሉ ላይ የሚታዩት ከ ማዘጋጃ ቤት ፊት ያሉት የንግድ ቤቶች ቤቶች በዛኑ ወቅት እንዲፈርሱ ተደርገው ነበር።… 08.06.2026
- በአዲስ መልክ ተዘጋጅተው የጸደቁትን የህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ግንቦት 29/2018 ዓ.ም(ኢኮባ):- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ለሀገራዊ የመሰረተ-ልማትና የኮንስትራክሽን ኢንዱስ… 07.06.2026
- የ ብራንዲንግ ንድፍ ውድድር። በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ ቴክኖሎጂ እና ቢልት ኢንቫይሮንመንት ኮሌጅ ተማሪዎች እና መምህራን የሚሳተፉበት። 🚆 Call for Branding Competiti… 06.06.2026
- አዲስ መጽሀፍ በነጻ የቀረበ በከተማ ቦታ ላይ ለልጆች የሚሆን ክፍት ስፍራ ንድፍ መመሪያ። Guide to creating urban public SPACES for children በ WHO፣ Unic… 05.06.2026
- የ አዲስ አበባ ከተማ ሰማይ በማታ ምስል። በ ዳዊት በንቲ @ethiopianarchitectureandurbanism 04.06.2026
- አዲስ መጽሀፍ በመካከለኛው ዘመን በኢትዮጵያ ስለነበረው ኑራ ስለተባለው ኢስላማዊ ከተማ የተጻፈው መጽሀፍ ገበያ ላይ ውሏል። በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ጥናት ማእከል ማንበብ ወይም መግዛት ይቻላል… 02.06.2026
- የ አብዮት አደባባይ ከታሪክ ማስታወሻ ከ1966ቱ አብዮት በኋላ አብዮት አደባባይ የተባለው የመስቀል አደባባይ ታሪክ በየካቲት መጽሄት ላይ በሚከተለው መልኩ ተዘግቧል። ንድፉን በ1967 ዓም … 31.05.2026
- አሁናዊ ኪነህንጻ ናይል ሶርስ ህንጻ ቦሌ መንገድ፣ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ ህንጻ ነዳፊ ዘለቀ በላይ ዘለቀ በስነ ቅርጽ እየተጫወተ አስደሳች ንድፎችን ዘወትር የሚያቀርብ ስመጥር ኢትዮጵያዊ ህን… 29.05.2026
- ባህላዊ ኪነህንጻ የ ጋሞ ቤት 1931 ዓም / በ ታሪካችን ገጽ በኩል @ethiopianarchitectureandurbanism 28.05.2026
- Пост без текста 27.05.2026
- ዜና እረፍት ካሳ ገብሬ የህንጻ ኮሌጅ ምሩቅ እና የከተማ ልማት ሚኒስትር የነበሩ። ክቡር አቶ ካሳ ገብሬ ካሳ በ1926 ዓ.ም በቀድሞው በበጌምድርና ሰሜን ጠቅላይ ግዛት በደብረ ታቦር አውራጃ… 27.05.2026