ስብዕናችን #Humanity
@ethiohumanity🔆እየጠየቁ መኖር መልስን፣ መልስን ፈልጎ ማግኘት ዕውቀትን፣ እውቀት ነፃነትን፣ ነፃነት ሙሉ ስብዕናን፣ ሙሉ ስብዕና ሠላምና እርካታን፣ እርካታ ደግሞ ደስተኛ ሆኖ መኖርን ያስገኛል፡፡ አብረን እንደግ !! @EthioHumanity @Ethiohumanity ✍የተሰማቹን አጋሩን! ቤቱ ሁሌም ክፍት ነው፣ሃሳባቹን ፃፍፍ አርጉልን @EthioHumanitybot
Посты канала (20)
- 🛑በደስታ እና በሀዘን መሀል አንድ ድልድይ አለ ሰላም። ሰላም ከሁሉ ይልቃል የህይወት ሚዛን ነውና። ደስታም ሆነ ሐዘን ወጀብ ናቸው - በዓይነት የተለያዩ ህመሞች። ሰላም ከነዚህ ሁለቱ ኋላ… 22.01.2026
- Пост без текста 22.01.2026
- 🎄በመላው ዓለም ለምትኖሩ የክርስትና እመነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። 💛ይህንን ቀን ስና… 07.01.2026
- 📍ስለነገ ሳስብ አዝናለሁ። ዛሬ የሚሆነው ሁሉ ከአቅማችን በላይ እንደሆነ እናስባለን አይደል? መራሩ እውነት ግን ነገ ይብሳል። በአለማችን ብዙ የመከራ ድግስ ተደግሷል። እንደግለሰብ የተወሰ… 19.09.2025
- Пост без текста 19.09.2025
- 🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼አዲስ ሀሳብ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ ከትላንት ስህተቶች የምንማርበት፣ አዲስ አላማ ቀርፀን የምናሳካበት፣ ጥላቻና ልዩነትን አስወግደን በአንድነትና… 11.09.2025
- 🛑ጦርነት!!! የሰው ልጅ የውድቀቱ ጥግ፣ የድንዛዜው ቁንጮ፣ የኋላቀርነቱ መስታወት... ሰልጥነን እንደ ሰየጠን፣ ዘምነን እንደ ጎመዘዝን የሚናገርብን እውነት... በቁስ ተጊጠን በመንፈስ እ… 17.06.2025
- Пост без текста 17.06.2025
- ❤️ከስሞች ሁሉ ምርጥ ስም ከሰው ልጅ ከናፍራት ከወጡ ውብ ቃላት አንዱ ፣ እናት" ነው ። ❣ የጥሪዎች ሁሉ ምርጡ ጥሪ "እማ" ቃላቱ በፍቅር , እና ተስፍ የተሞላ ነው ፣ የምትጣፍጥ ቃል… 11.05.2025
- ❤️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ:- እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! በዓሉ፦ የሰላም ፣ የፍቅር፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ፣ … 20.04.2025
- ✨ዛሬ በአስቸጋሪና ሊታለፍ የማይቻል የሚመስል ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ያለኸው፤እመነኝ ይኼ ሁሉ ፈተና ይታለፋል!የሚገርመው ችግርህን አልፈኸውም ትረሳዋለህ።አሁን ብቻ መንፈስህን አጠንክርና የገጠመ… 13.04.2025
- Пост без текста 13.04.2025
- Пост без текста 10.04.2025
- 📍ቡዳን እንዴት ማወቅ እንችላለን? ✍አሌክስ አብርሃም ♦️ሰሞኑን ስለቡዳ አብዝታችሁ ስታወሩ ነበር። ሁላችሁም ቡዳ ስለሚባል የሆነ ቦታ የሆነ ሰው ውስጥ ተደብቆ ሰወችን ስለሚበላ መንፈስ ነ… 10.04.2025
- Пост без текста 03.04.2025
- 💡ቀስ እያለ ነጋ! 🔷አንዳንድ ቀን በጣም ከባድ ነው ሁሉም ነገር ይሰለቻል ከአልጋ ላይ ራሱ መነሳት ያስጠላል በጣም ደክሞኛል ስትል እንኳን ምን ለማለት ፈልገህ እንደሆነ ማንም አይረዳህ… 03.04.2025
- ✨ 💫እንኳን ለ 1446ኛው የዒድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ♦️በመላው አለም የምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳ… 30.03.2025
- Пост без текста 22.03.2025
- 🛑ሠላም ከውስጣችን የሚመነጭ፣ ከቅን አስተሳሰባችን ተምጦ የሚወለድ፣ ከደግ ልቦናችን የሚፈለቀቅ ውስጣዊ ሐብት ነው፡፡ ሠዎች ሠላምን ፍለጋ የማያደርጉት ነገር የለም፡፡ አንዳንዶች ‹‹ሠላምን… 22.03.2025
- Пост без текста 09.03.2025