Ethio Book Review
@etbookreviewThe largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com
Посты канала (20)
- ደረሰ ደረሰ! AAU: Where Readers become Leaders #AAUBookFair2026 07.06.2026
- ባለፈው April 2026 Anthropic የተባለ የAI ካምፓኒ 4ኛ version AI ሞዴላቸውን እየሰሩ ባሉበት ሁኔታ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ በጣም ጠንካራ AI model ሰራ። ሞዴሉም አ… 29.05.2026
- “ዮቶር”የተሰኘዉ “የአለማየዉ ደመቀ” መጸሀፍ በድጋሜ ታትሞ ለንባብ ቀርቧል 23.05.2026
- Kitaabni Zufaan Urgaatiin barreeffame kun seenaa jireenyaa fi qabsoo Leencoo Lataa, bu’uureessaa fi hayyuu siyaasaa Oro… 11.05.2026
- ChatGPTንም ሆነ ሌሎች AI ሲስተሞችን በነጻ ነው የምንጠቀመው ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች እስቲ እቺን የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ተመልከቱ! https://youtu.be/rFg8pHizUPk 10.05.2026
- 🔥 ዘጠነኛው የመጽሐፍት ጥቆማ ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም የምዕራፍ 8ን የመጻሕፍት ዳሰሳ አጠናቀቆ እረፍት ላይ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡ ምዕራፍ 9ን የምንጀምር ሲሆን ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጫ… 30.04.2026
- ማንም ሰዉ ድሀ እንዲሆን ወይም የሌሎች ባሪያ ተከታይ እንዲሆን የተበየነበት እጣ ፋንታ የለም። የውድቀቱም ሆነ ስኬቱ ሙሉ ምክንያት ራሱ ነው። በራሱ ላይ ያለው መረዳት አናሳ በመሆኑ እንጂ … 28.04.2026
- በአሁኑ ሰዓት ዓለምን እያነጋገረ ያለውና Altera በተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሰረው Project Sid AI አለማችንን ወዴት እየወሰደ እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ Research ነው።… 17.04.2026
- የ Robert Kiyosaki "Rich Dad Poor Dad" ቁልፍ ሃሳቦች በቀጣይ ይትኛውን መጽሐፍ እንስራላችሁ? 09.04.2026
- Пост без текста 07.04.2026
- https://youtu.be/7qzIMRVUB0A?si=ueettbCkf_Ef72gh 06.04.2026
- Ethiopian Artificial Intelligence Institue ከ EhudAI ጋ በመተባበር ያዘጋጁት በAI በተሰራ ሙዝቃ አድዋን የመግለጽ ውድድር እየተካሄደ ነው። እናንተም እንድትሳተ… 14.03.2026
- ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ በ አዲስ መጽሐፍ እየመጣ ነው። ፈሪሳ https://www.ethiobookreview.com/book/-ferisa-alemayehu-gelagay 10.03.2026
- ሲሳይን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ! Coming soon 12.02.2026
- አንዳንድ ሞቶችን ማመን ይከብዳል! ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድማችን! 😭 17.01.2026
- እባክዎ በዌብሳይታችንና አገልግሎታችን ላይ ያለወትን ሀሰብ ይስጡን፣ ጉግል ላይም ሬት አድርጉንና የበለጠ ተደራሽ እንሁን! https://g.page/r/CQzBsWRB7D8AEAE/review 15.01.2026
- ልክ እንደችግሩ ይሄንንም ተሻምታችሁ ሸር አድርጉት! ይሄው እንግዲህ ሜዳው! የግድ ሰው ካለመነ አንረዳም ካላልን በስተቀር ይሄ ሰው የማንንም እርዳታ ሳይሆን የስራውን ውጤት ያገኝ ዘንድ ይህ… 19.12.2025
- አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። ዌብሳይታችን www.ethiobookreview.com አሁን ላይ በወር እስከ 60ሺ ክሊኮችን በጉግል ሰርች ላይ እያገኘ ነው። እኛም በተቻለን መጠን መጻሕ… 12.12.2025
- ሮማን ተወልደ "ዮዲታ" በተሰኘ አዲስ የግለ ታሪክ መጽሕፍ ይዛልን መታለች። እንኳን ደስ አለሽ እንበላት። ሮሚ የንባብ ባህል እንዲዳብር ለምትሰራው ስራ እናመሰግናታለን። 06.12.2025
- የአቤ ጉበኛ የህይወት ታሪክ ምንጭ፡ ሀሁ መጽሐፍ መደብር ፌስቡክ ገጽ ደራሲ አቤ በምዕራብ ጎጃም ዞን በአቸፈር ወረዳ በልዮ ስሙ ኮረንች አቦ በተባለ ቀበሌ ከአባቱ አቶ ጉበኛ አምባየነና ከእ… 03.12.2025