አስገራሚ FACT 🚀🔭
@astronomy21bk#አስገራሚ FACT ፨አለማችን ላይ ስላሉ አስገራሚ እውነታዎች፨ YouTube https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow
Посты канала (20)
- 🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨 በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው። ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይ… 11.06.2026
- 🔊 FLASHBACK MUSIC • Your daily nostalgia trip. • Pop, rock & dance from the golden era. • Curated hits, hidden gems & … 11.06.2026
- 🔊 CARTEL MUSIC • Latin Trap, Gangsta Rap, Reggaeton. • Street-only vibe, explicit, uncensored. • Daily. No filler. 🔓 … 11.06.2026
- Пост без текста 06.06.2026
- እንኳን አደረሳችሁ 🙏 12.04.2026
- የቻናላችን አባላቶች መፖሰት ካቆምን ቆይተናል ቻናሉ እደበፊቱ እንዲሆን ተጨማሪ አድሚኖች ያስፈልጋሉ ስለ ሳይንስ እና እውነታዎችን active hunachu meposet mtchilu anagrun 27.03.2026
- Пост без текста 27.03.2026
- ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹህ ኢድ ሙባረክ!❤️ 19.03.2026
- በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern … 03.02.2026
- የብረት ዝናብ የሚዘንብባቸው ፕላኔቶች በአንዳንድ ፕላኔቶች ላይ (ለምሳሌ "WASP-76b") የሙቀቱ መጠን ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ብረት ይቀልጥና ልክ እንደ ዝናብ ይዘንባል። በሳተርን እና … 07.01.2026
- በምስራቅ በኩል ልዩና ብሩህ የሆነ ኮከብ ታየ። ይህ ኮከብ የዓለም ንጉስ መወለዱን የሚያበስር ምልክት ሲሆን፣ ጥበበኞችን (ሰብአ ሰገልን) ወደ ተወለደበት ስፍራ መርቶአቸዋል። @Astronom… 07.01.2026
- በቻነላችን ለምትገኙ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏾 መልካም በዓል … 07.01.2026
- Пост без текста 31.12.2025
- ውሾች እና ድመቶች የሰው ልጅ የማያያቸውን ነገሮች የማየት ወይም የመሰማት ችሎታ እንዳላቸው ይታመናል። ያለምንም ምክንያት ወደ አንድ ባዶ ቦታ ማየት፣ መጮህ ወይም መሸሽ "መንፈስን የማየት"… 31.12.2025
- የልብ ምት መገጣጠም ጥልቅ ፍቅር ያላቸው ጥንዶች ለሦስት ደቂቃ ያህል ትኩር ብለው ሲያዩ፣ የልብ ትርታቸው (Heart rate) እኩል ወይም ተመሳሳይ በሆነ ፍጥነት መምታት ይጀምራል። ይህ የ… 31.12.2025
- የሰው ልጅ ስለ ጨረቃና ማርስ የሚያውቀው፣ ስለ ጥልቅ ውቅያኖስ ከሚያውቀው ይበልጣል። ከባህር ወለል በታች ምን አይነት ግዙፍና አስፈሪ ፍጥረታት እንደሚኖሩ እስካሁን ሙሉ በሙሉ አናውቅም። #… 31.12.2025
- በውቅያኖስ ውስጥ ያሉ አስከሬኖች በአለም ላይ ባሉ ውቅያኖሶች ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ የመርከብ አደጋዎችና መስጠሞች ደርሰዋል። በዚህም ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሰዎች አስከሬኖች በባህ… 31.12.2025
- በጁፒተር እና ሳተርን ላይ "አልማዝ" ይዘንባል በነዚህ ፕላኔቶች ላይ ያለው ከፍተኛ የከባቢ አየር ግፊት በደመና ውስጥ ያለውን ካርቦን ወደ ግራፋይት፣ ከዚያም ወደ አልማዝ ይለውጠዋል። ሳይን… 30.12.2025
- የባህር ውስጥ ተራራዎች በአለም ላይ ካሉ ተራራዎች ሁሉ ረጅሙ ኤቨረስት (Everest) እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን ከባህር ወለል በታች ያለውን ቁመት ከቆጠርን በሃዋይ የሚገኘው ማውና ኬ… 30.12.2025
- የአንታርክቲካ በረሃ በረሃ ሲባል አብዛኛውን ጊዜ አሸዋ እና ሙቀት ትዝ ይለናል። ነገር ግን በሳይንሳዊ ትርጉሙ "በረሃ" ማለት ዝናብ የማይጥልበት ቦታ ማለት ነው። በመሆኑም አንታርክቲካ በአ… 30.12.2025