Apollo Digital Bank
@apollodigitalproductOpen a bank account in minutes. With Apollo Digital Bank, you can open and manage your account easily from your smartphone, no branch visits required. 👉 https://onelink.to/pf962z
Посты канала (20)
- አፖሎ የዶላር አካውንት ያለው ዓለም በእጁ ነው። አሁኑኑ አካውንቱን በመክፈት ከባሕር ማዶ እንዳሻዎ ይገበያዩ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to… 05.06.2026
- በአፖሎ፣ በዶላር ይቀመጣል - በዶላር ይሸመታል! መመንዘር ሳያስፈልግ እንደልብ በዶላር ለመገበያየት፣ ዛሬውኑ በአፖሎ የዶላር አካውንት መክፈት! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ … 30.05.2026
- ዕሴትዎን ያከበረ ዘመናዊ አገልግሎቱን አስጠብቆ ማሻገር ኩራቱ የሆነው አቢሲንያ አሚን፤ እንኳን ለ1447ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ መልካም ም… 26.05.2026
- ዶላሩን በዶላር! ከYouTube ወይም Upwork የተከፈሎትን የዶላር ክፍያ በአፖሎ የዶላር አካውንት ሳይመነዘር ያስቀምጡ፤ በዶላር መክፈል ሲፈልጉ ሀገር ቤት ሆነው ባህር ማዶ ክፍያ ይፈፅሙ… 25.05.2026
- ለውድ ደንበኞቻችን! ገንዘብዎን ከአጭበርባሪዎች ለመጠበቅ የምሥጢር ቁጥርዎን (PIN/Password) ወይም የአንድ ጊዜ የይለፍ ቁጥር መልዕክቶችን (OTP) ለማንም አያጋሩ። ከማያውቁት ቁጥር… 11.05.2026
- እራሱ ዶላሩ ገቢ ሆኗል! በአፖሎ የዶላር አካውንት በዶላር የተከፈልዎ ገንዘብ በዶላር ወደ አካውንትዎ ገቢ ይሆናል። አሁኑኑ በአፖሎ የዶላር አካውንት ይክፈቱ! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች … 06.05.2026
- ከውጭ ሀገር "እቃ ግዙልኝ" እያሉ ሰው ማስቸገር ቀረ፤ አፖሎን ተጠቅመው በዶላር ክፍያ መቀበል እና ሸመታ መውጣት ተችሏል። ለበለጠ መረጃ 8397 ይደውሉ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስ… 27.04.2026
- ድንበር የማይገድበው የፋይናንስ እንቅስቃሴ ለሚያስፈልጋችሁ የአቢሲንያ ባንክ ቨርችዋል ካርድ አለላችሁ! ባላችሁበት የዓለምን ገበያ ያለገደብ! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉… 24.04.2026
- ለስራሽ ሙሉ ትኩረት ስጪ፤ በላብሽ ያፈራሺውን ዶላር ሳይመነዘር በአፖሎ አስቀምጪ። በፈለግሽ ጊዜ ወደ ባህር ማዶ ክፍያ መፈጸም ከፈለግሽም በአፖሎ ይቻላል። እስካሁን በአፖሎ የዶላር አካውንት… 21.04.2026
- የሺይን ወይስ የአማዞን ክፍያ? ወይስ የትምህርት እና የሕክምና? ወይስ ለድርጅትዎ ማኅበራዊ ሚዲያዎች? ክፍያዎ ዓለም አቀፍ ከሆነ፣ ምርጫዎ አቢሲንያ ቨርችዋል ካርድ ይሁን! በዶላር መገበያየ… 17.04.2026
- ፋሲካ ደስታ ነው ... ተናፍቆ የተገኘ ብርሃን ነው! እንኳን ለዚህ ታላቅ የብርሃን ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ደስ የሚል ትንሣኤ ይሁን! 11.04.2026
- ትንሳኤው ከፊታችን አለ! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ #Goodfriday 09.04.2026
- ከአፖሎ ጋር ይህ ይቻላል… ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በቦታ ያልተገደበ! የFCY (ዶላር) አካውንትዎን ይክፈቱ እና በአፖሎ ላይ ቨርቹዋል ካርድዎን ዛሬውኑ ያግኙ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በ… 09.04.2026
- የአቢሲንያ አለም አቀፍ ቨርቹዋል ካርድን ቅርንጫፍ በአካል መሄድ ሳያስፈልጎት በኦንላየን በማውጣት ለአስተማማኝ ዓለም አቀፍ ግብይት እንዲሁም የወጪ አገልግሎትዎን ለማዘመን እና ቀልጣፋ ለማድ… 04.04.2026
- Пост без текста 04.04.2026
- Пост без текста 04.04.2026
- ባንካችን የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ 3 ፕሮዳክቶችን አስመረቀ ባንካችን አቢሲንያ የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አቢሲንያ… 04.04.2026
- Experience seamless dollar banking with Apollo. Open your account remotely, securely manage your USD funds, access your… 03.04.2026
- ባንክ መሄድ ሳያስፈልጋችሁ በአፖሎ የዶላር አካውንት በመክፈት ያላችሁን ዶላር በማስቀመጥ በፈለጋችሁት ጊዜ በዶላር ታገኙታላችሁ፤ ከሀገር ውጪ የሚደረጉ የተለያዩ ክፍያዎችን እዚሁ ሆናችሁ መክ… 01.04.2026
- አዲስ ነገር በአፖሎ ይዘን መተናል ፣ዶላር የአፖሎን በር እያንኳኳ ነው! ተዘጋጅተው ይጠብቁን! 26.03.2026