ቀልድ ብቻ™
@Mudmeyaz★ ሰውን ማዝናናት ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°😎👏 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉 ° DM FOR PROMOTION | CEO - @Muba_Jr | @pop_Muba
Посты канала (20)
- አሁን አይስክሬም አሙቀህ አምጣልኝ ማለት ያናድዳል መጣላት ፈልጎ እንጂ😒 እሄ የአበባ ጫት 😒 23.05.2026
- መፋቀር መጣመር ፥ ደስ አይልም ሁሌ አሁን ለምሳሌ አይንና ምድር ፥ ለብቻ ሲኖሩ እንዲያ እንደማይጠቅሙ ፥ እንዲያ እንደማያምሩ ተዋደው ተፋቅረው ፥ አንድ ላይ ቢሆኑ አይነ ምድር ሆኑ �… 14.05.2026
- ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ🌧🤧 ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ😋 እሷ በንዴት:😡 ይሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ ! ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ �… 19.03.2026
- ቻይንኛ መፃፍም ሆነ ማንበብ አልችልም ግን ዛሬ በደንብ ቻልኩ 🤣🤣 19.03.2026
- No one: niggas on Amharic movies : ''የሌለ እልም ያለ ጫካ ይወስዳትና....ሲከፋኝ እዚ ነው ምመጣው''😳😂😅😅 02.03.2026
- ከድሮ ሰፈሬ ቄራ ወደ ሳሪስ በታክሲ ስሄድ አድዋ ነው በሚል ተልካሻ ምክኒያት የ 15 ታክሲ 20 አስከፈለኘ 🫡🤯 ተገቢ ነው ወይይይ🤔 02.03.2026
- "ትራፊክ ሲይዘን ተሟግተው ካስጣሉ በነፃ እንጭናለን ዓመቱን በሙሉ።" 😛😛😛 የሚል ጥቅስ ታክሲ ላይ አነበብኩኝና አጋጣሚውን መጠባበቅ ያዝሁ። እናም አንድ ቀን ተሳካልኝ። በርግጥ ፖሊሱ … 25.02.2026
- በንግግር የማይፈታው የጫማ ክር ብቻ ነው።👌👌 ሌላውን በዱላ እንፈታዋለን ለማለት ነው ☺️ 24.02.2026
- ማወቅ ያለባቹ እውነታዎች ..! ምክረ ረቡዕ (ረቡዕ እንደሚል ሰው ግን አሽቃባች አለን?)it's እሮብ *ልክ ጠዋታ ላይ ቤተሰቦችሽ ቀስቅሰው እምቢ ስትይ ቁርስ በልተሽ ተመልሰሽ ተኚ ካሉሽ … 24.02.2026
- https://t.me/Mudmeyaz https://tinyurl.com/zx2yw3ce MDMZ 17.02.2026
- ከሁለት አመታት በኋላ ሳያት ደነገጥኩኝ ግን ደስ ነው ያለኝ . . መፅሐፍ ውስጥ ያስቀመጥኳትን 100 ብሬን😉😉😂 03.02.2026
- ስንት relationship ውስጥ ገብታችሁ #ታውቃላችሁ ❓ ሶስት ❤️ ሁለት 👍 አንድ 😍 ምንም 🤣 በላይ ⚡️ 03.02.2026
- በህልሜ ምታባርረኝ ሰውዬ ግን ወይ አትይዘኝ ወይ አላመልጥ ወይ ስጮህ ድምፄ አይሰማ ቆይ ምን ጉድ ነው😫😫😂 02.02.2026
- Father ተኝቷል ብለህ ከስልኩ Card ልትበላ ስትል😂😂😂 02.02.2026
- 😁😁😁 02.02.2026
- ብትታይ ብትታይ : ስለማትጠገብ የሸራ ቤት ሰራሁ : ከቤቷ አጠገብ ስቶጣ ስትገባ : እሷን ብቻ እያየሁ ደሳሳ ሸራ ስር : ወራት እንደቆየሁ ጥቂት ብንገላታም : ብዙ አተረፍኩኝ በሷ… 02.02.2026
- ልፋ ያለው ጆሮ😢😁 01.02.2026
- 👉የተላኩት ሽማግሌዎች የተናገሩትን አይነት ባል ሁን። 01.02.2026
- 😄😄😄 31.01.2026
- ሁላችሁም በያላችሁበት በደህና እደሩልኝ ❤️🙏 30.01.2026